Fana: At a Speed of Life!

ቻይና ለቱኒዚያ 100 ሺህ የኮሮና ክትባት ልትለግስ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ለሰሜን አፍሪካዊቷ ሃገር ቱኒዚያ 100 ሺህ ዶዝ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለመለገስ መወሰኗ ተገለፀ፡፡ እርዳታው በቱኒዚያ እና በቻይና መካከል ያለውን የቆየ ወዳጅነት በመመልከት እና ቱኒዚያ ወረርሸኙን ለመከላከል የምታደርገውን…

115 ዜጎች ከኦማን ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 115 ዜጎች ከኦማን ሙስካት ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ዜጎቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

በሲዳማ ክልል የ81 ህገ ወጥ የመንግስት ሰራተኞች ቅጥርና የደረጃ እድገት ተሰረዘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የ81 ህገ ወጥ የመንግስት ሰራተኞች ቅጥርና የ12 ህገ ወጥ የደረጃ እድገት እንዲሰረዝ መደረጉን የክልሉ የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ የመንግስትና የህዝብ ንብረት የሆነ 7 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ከምዝበራ…

ፌስቡክ ከሶስት የአውስትራሊያ መገናኛ ብዙሃን ጋር ለሚያጋሩት ዜና ገንዘብ ለመክፈል ተስማማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ ከሦስት የአውስትራሊያ መገናኛ ብዙሃን ጋር በገጹ ላይ ለሚያጋሩት ዜና ገንዘብ መክፈል የሚያስገድደውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የአውስትራሊያ ፓርላማ እንደፌስቡክ ያሉ የቴክኖሎጅ ኩባንያዎች ተጠቃሚዎች በገጻቸው ላይ ለሚያጋሩት ዜና ገንዘብ…

ባለፉት ሰባት ወራት ከ169 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ሰባት ወራት 169 ቢሊየን 501 ሚሊየን 789 ሺህ 893 ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ አፈፃጸሙ ከዕቅድም ሆነ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ጭማሪ የታየበት መሆኑን ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው…

ቀጣዩ ምርጫ በብሔራቸው ከተሰየመ ክልል ውጪ የሚኖሩ ዜጎችን ተሳትፎ ባረጋገጠ መልኩ ሊካሄድ ይገባዋል -የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀጣዩ ምርጫ በብሔራቸው ከተሰየመ ክልል ውጪ የሚኖሩ ዜጎችን ተሳትፎ ባረጋገጠ መልኩ ሊካሄድ ይገባዋል አለ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ፡፡ የመማክርት ጉባኤው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፡ ከክልላቸው ውጪ የሚኖሩ ዜጎች…

የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በመተከልና ትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በቤኒሻንጉል ክልል መተከል ዞን እና በትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ። በትግራይ ክልል በሕግ ማስከበር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ባለው ግጭትና የጸጥታ ችግር ንጹሃን ዜጎች ድጋፍ እንደሚሹ…