Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከክልል ፕሬዚዳንቶች እና ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከክልል ፕሬዚዳንቶች እና ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በበይነ መረብ በተካሄደው በዚህ ውይይት በመጪው ምርጫ ዙሪያ ትኩረት ማድረጉ ነው የተገለጸው፡፡ በውይይቱም ክልሎች በመጪው ምርጫ…

የፌቤላ ዘይት ፋብሪካ ምርት ወደ መዲናዋ መግባት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ንብረትነቱ የአቶ በላይነህ ክንዴ የሆነውን የፌቤላ ዘይት ፋብሪካ የሚያመርተውን ዘይት  ወደ አዲስ አበባ መግባት ጀምሯል። የፌቤላ የፓልም ዘይት ፋብሪካ  ለአዲስ አበባ ከፋብሪካው ምርት በወር 3 ሚሊየን ሊትር ዘይት ለማቅረብ   ስምምነት…

በትግራይ ከ800 ኩንታል በላይ የእርዳታ እህል በህገ-ወጥ መንገድ ወጥቶ ሊጓጓዝ ሲል ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት ለሽሬ ከተማ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ዕርዳታ እንዲውል የላከው ከ800 ኩንታል በላይ እህል በህገ-ወጥ መንገድ ወጥቶ ሊጓጓዝ ሲል መያዙን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሽሬ ከተማ የጸጥታ ስምሪት አስታወቀ። ህገ-ወጥ ድርጊቱ ጋር…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከካናዳ አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳ አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጀስቲን ትሩዶ ጋር በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ነው የገለጹት። ካናዳ ለኢትዮጵያ የዘወትር አጋር…

አቶ  ደመቀ መኮንን በካምፓላ የኢትዮጵያ  ኤምባሲ ባዘጋጀው 125ኛ የአድዋ ድል በዓል ላይ በበይነ መረብ ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በካምፓላ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባዘጋጀው 125ኛ የአድዋ ድል በዓል ላይ በበይነ መረብ ተሳተፉ። የኢትዮጵያ ኤምባሲ በካምፓላ ከማካራሬ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር “የአድዋ …

በኢትዮጵያ በቴሌኮም ኦፕሬተርነት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸውን ዓለም አቀፍ ተጫራቾች የሚያወያይ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሁለት የቴሌኮም ኦፕሬተሮችን ለመምረጥ የሚያስችልና በቴሌኮም ኦፕሬተርነት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸውን ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የሚያወያይ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ዛሬ በገንዘብ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን አዘጋጅነት…

ዢ ጂንፒንግ ቻይና በገጠራማ አካባቢዎች ድህነት ላይ ድል መቀዳጀቷን አወጁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ሀገራቸው በገጠራማ አካባቢዎች ድህንትን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋቷን አወጁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባለፉት ስምንት ዓመታት ከ98 ሚሊየን በላይ ዜጎች ከድህነት መላቀቃቸውን ነው ያስታወቁት፡፡ በሀገሪቱ በድህነት ውስጥ የነበሩ…

ከህወሓትና ከኦነግ ሸኔ አመራሮች ተልዕኮ ተቀብለው ሲሰሩ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪ ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህገ መንግስቱና ህገመንግስታዊ ስርአቱ እንዲፈርስ ከህወሓትና ከኦነግ ሸኔ የፀረሰላም ቡድን አመራሮች ተልዕኮ ተቀብለው ሲሰሩ ነበር የተባሉት አቶ አለም ደስታ ሃየሎም ክስ ተመሰረተባቸው አቶ አለም ደስታ ሃየሎም ክስ የተመሰረተባቸው በፌደራል…

ኢትዮጵያ ኮቪድ 19ኝን በመከላከል የመማር ማስተማር ስራዋን ያስቀጠለችበትን ተሞክሮ ለዓለም አቀፉ የትምህርት ውይይት መድረክ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የትምህር ውይይት ላይ ተሳትፋለች። በመድረኩ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ገረመው ሁሉቃ ትምህርት ቤቶች በተዘጉበት ወቅት የመማር ማስተማር ስራውን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ማስቀጠል መቻሉን ተናግረዋል።…