ታዋቂው ድምፃዊ አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊኬንድ) በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዓለም አቀፍ ድምፃዊ አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊኬንድ) በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ደጋፍ ለማቅረብ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ።
አቤል ተስፋዬ በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም በረሃብ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ ሲያደርግ እንደነበረ…