Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ክልልን በተመለከተ በቡድን ሰባት አባል ሃገራት የወጣው መግለጫ እውነታን ያላገናዘበ ነው-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልልን አስመልክቶ በቡድን ሰባት አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የወጣው መግለጫ መንግስት እየወሰዳቸው ያሉ ጉልህ እርምጃዎችን ያላገናዘበ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ትናንት ማምሻውን…

የጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን 16ኛ ቅርንጫፍ የሆነው የሰመራ ጉምሩክ በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቆ ስራ ጀመረ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ መከፈት የሀገሪቱ የገቢና የወጭ ንግድ እንዲሳለጥ ከማድረጉ በተጨማሪ…

“ብዙዎቹ ችግሮቻችን ከመደመር እሴቶች መላላት የሚመነጩ ናቸው”- መምህር እና ሃያሲ መሠረት አበጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስነ-ፅሁፍ መምህር እና ሃያሲ መሠረት አበጀ "ብዙዎቹ ችግሮቻችን ከመደመር እሴቶች መላላት የሚመነጩ ናቸው" አሉ፡፡ መምህሩ ይህንን ያሉት "የመደመር መንገድ" የመፅሐፍ ዳሰሳ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በተካሄደበት ወቅት ነው፡፡ የአዲስ አበባ…

ጣልያን በኮቪድ 19 ምክንያት ዳግም ጥብቅ ክልከላዎችን አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣልያን በኮቪድ 19 የሚያዙ ዜጎቿ ቁጥር ማሻቀቡን ተከትሎ ዳግም ጥብቅ ክልከላዎችን አስተላለፈች፡፡ በሀገሪቱ በአማካይ ከ20 ሺህ ሰዎች በላይ በወረርሽኙ እየተያዙ ይገኛሉ ተብሏል፡፡ የሦስተኛው ዙር የወረርሸኙ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ…