Fana: At a Speed of Life!

የመንግስት እና ፓርቲ መደበላለቅ በቅድመ ምርጫ ወቅት የቀደሞውን ኢ-ፍትሃዊነት እንዳያነግስ ሊታሰብበት ይገባል – የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት እና ፓርቲ መደበላለቅ በቅድመ ምርጫ ወቅት የቀደሞውን ኢ-ፍትሃዊነት እንዳያነግስ ሊታሰብበት እንደሚገባ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠይቀዋል። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የእናት ፓርቲ እና የህብር ኢትዮጵያ…

ህወሓት በኦነግ ሸኔ አማካኝነት በኦሮሚያ ክልል ሊፈጽም የነበረው ጥቃት ከሽፏል – የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በኦሮሚያ ክልል አቅዶት የነበረው ትርምስ እንደ ፍላጎቱ አለመሳካቱን የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር እና የኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ሐላፊ ጌታቸው ኢታና ገለፁ። ከሓዲው የጁንታ ቡድን በሠራዊቱ ላይ ጥቃት ከፈፀመ በኋላ በኦነግ ሸኔ አማካኝነት…

የ’ገበታ ለሀገር’ መርኃ ግብር የሦስቱን መዳረሻዎች ባህላዊ እሴቶች ያሳየ ነው – ጠ/ሚ ፅህፈት ቤት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቲት 13 ቀን 2013 ዓ.ም. የተካሄደው የ'ገበታ ለሀገር' መርኃ ግብር የሦስቱን መዳረሻዎች ባህላዊ እሴቶች ያሳየ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ አልባሳት፣ ምግብ፣ ባህላዊ ቁሳቁሶችን ጨምሮ የነበረው…

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በሁለት የተለያዩ ቦታዎች የደረሰ ሲሆን፥ አንድ እናት እና የአሽከርካሪ ህይወት ማለፉን የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያን የጠቀሰው የአዊ ዞን…

የትግራይ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ ሊያደርጉ ይገባል – ዶክተር ሙሉ ነጋ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የትግራይ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ ማድረግ ይገባቸዋል" ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ጥሪ አቀረቡ። ዶክተር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል የተደረገውን የሕግ ማስከበር ተልዕኮ ተከትሎ…

ኢትዮጵያ አሉ በተባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ላይ አስፈላጊውን ማጣራት ታደርጋለች – ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሉ በተባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ላይ አስፈላጊውን ማጣራት እንደምታደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በ46ኛው የተመድ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ…

በመቐለ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ሃይል ዳግም አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ ተቋርጦ የነበረው ኤሌክትሪክ ሃይል ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ከየካቲት 9 ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ሃይል አገልግሎት መመለሱን ኢዜአ ዘግቧል። በክልሉ ሌሎች ከተሞችም ኤሌክትሪክ…

ፋሲል ከነማ ከሰበታ ከተማ ጋር አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማና ሰበታ ከተማ አንድ አቻ ተለያዩ፡፡ ለፋሲል ከነማ ሽመክት ጉግሳ በአምስተኛው ደቂቃ ሲያስቆጥር ቡልቻ ሱራ ለሰበታ ከተማ በ77 ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ረፋድ ቀደም ብሎ…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከጤና ሙያ ማህበራት ጋር ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል- ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከጤና ሙያ ማህበራት ጋር ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናግረዋል ፡፡ ሚኒስቴሩ ከሙያ ማህበራቱ ጋር ምክክር ያደረጉ ሲሆን፤ ዶክተር ሊያ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት የጋራ…

በቀድሞው ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ የተመራ ልዑክ ጅግጅጋ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የተመራ ልዑክ  ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል፡፡ ከቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋም ተገኝተዋል፡፡…