አይ ኤም ኤፍ በባለሙያዎች ደረጃ በተራዘመው የብድር እና የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጥ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የባለሙያዎች ቡድን በሁለት ዙር በገመገመው የተራዘመ የብድር እና የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጥ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡
በሶናሊ ጃይን ቻንድራ የተመራው ቡድን ከገንዘብ…