ስፓርት ቪዲዮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ከኮትዲቯር መልስ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን አስመልክተው በመዲናዋ ጎዳናዎች ላይ ተዘዋውሯል Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=aVeIunof6vU
የሀገር ውስጥ ዜና ዕድሜያቸው ከ65 ዓመት በላይ የሆናቸውና ከ55 ዓመት በላይ ሆነው ተጓዳኝ የጤና ችግር ላለባቸው ግለሰቦች የኮቪድ 19 ክትባት ከሰኞ ጀምሮ ይሰጣል- የጤና… Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዕድሜያቸው ከ65 ዓመት በላይ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች እና ከ55 እስከ 64 ዓመት ሆነው የሚታወቅ ተጓዳኝ የጤና ችግር ያባቸው የህረተሰብ ክፍሎች ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የኮቪድ 19 ክትባት አገልግት እንደሚሰጣቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…
ፋና 90 በኤካ ኮተቤ የኮቪድ ማዕከል ፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ በመገኘት ታማሚዎቹን እና ሃኪሞቹን አነጋግረናል Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=jXPYW8_wVZ8
ፋና 90 ከህግ ማስከበርና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዩች ጋር ተያይዞ ያልተገቡ የምዕራባውያንን ጫና በማውገዝም የተደረጉት አንቅስቃሴዎች የዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ውጤቶች መሆናቸውን… Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=fny0_LAlcV4
ፋና 90 የሀይማኖት ተቋማት ሚናና ወቅታዊ ሀገራዊ ስነምግባር ችግሮች በሚል ርዕስ የስነምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ከሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር ውይይት… Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=WrJDj5xVP64
ፋና 90 በግድቡ ዙሪያ እንደሀገር በውስጥ ከሚሰራው ስራ በተጓዳኝ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ለመፍጠር የተጀመረው እንቅስቃሴ ተስፋ ሰጪ ነው- Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=PnHPIKR4fE8
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ተኩል አድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራ ድማሚት ስለሚፈነዳ ህብረተሰቡ በሁኔታው እንዳይደናገጥ – ፖሊስ… Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ተኩል ባለው ጊዜ አድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራ ድማሚት ስለሚፈነዳ ህብረተሰቡ በሁኔታው እንዳይደናገጥ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መልዕክት አስተላልፏል፡፡ አዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና በንፁሀን ዜጎች ላይ ጥቃት በሚፈፅሙ ቡድኖች ላይ የሕግ ማስከበር እርምጃ እንዲወሰድ የአማራ ክልል መንግስት ጠየቀ Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ንፁሀን ዜጎችን በማንነታቸው እየለዩ ጥቃት በሚፈፅሙ ፅንፈኛ ቡድኖች ላይ የፌዴራልና የክልል መንግስታት ሕግ እንዲያስከብሩ የአማራ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ጠይቀዋል። የክልሉ መንግስት ርዕሠ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር በኦሮሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእርስ በእርስ ግጭት በማስነሳት ለሰው ሕይወት መጥፋትና ለንብረት ውድመት ምክንያት ነው የተባለ ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡብ ክልል በሰገን ህዝቦች ዞን በከማሼ ወረዳ የእርስ በእርስ ግጭት በማስነሳት ለሁለት መከላከያ አባላት ሞት እና ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ንብረት ውድመት ምክንያት ነው የተባለ ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። የቅጣት ውሳኔውን የፌደራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱ የራሱን ጉዳይ በራሱ መወሰን የሚችልበት የወጣቶች ካውንስልን ለመመስረት ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ወጣቱ የራሱን ጉዳይ በራሱ መወሰን የሚችልበት ሀገር አቀፍ የወጣቶች ካውንስልን ለመመስረት ውይይት ተካሄደ፡፡ በዚሁ ወቅት የሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ ኢትዮጲያ የአፍሪካ ሀገራት መዲና እንደመሆንዋ መጠን መሰራት…