Fana: At a Speed of Life!

በወላይታ ሶዶ ከ8 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል የማስፋፊያ ስራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በከተማዋ ባሉ አዳዲስ መንደሮች 8 ሺህ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ግንባታ ማከናወኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት ግንባታው ከተከናወነባቸው መንደሮች መካከል…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በናይጄሪያ ‘ምርጡ አየር መንገድ’ ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በናይጄሪያ ‘ምርጡ አየር መንገድ’ ተባለ። በናይጄሪያ የድንቆች ኤክስፖ ማገባደጃ ላይ ለተቋማት በተሰጠ እውቅና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ‘የምርጥ ዓለም ዓቀፍ ሽልማት’ አሸናፊ ሆኗል። የአየር…

አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በቼክ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሰሃራ በታች የአፍሪካ ሃገራት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በቼክ ሪፐብሊክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሃገራት ዳይሬክተር ኒኮል አዳምኮቫ ጋር ተወያዩ። በጀርመን ፣ በቼክ እና በስሎቫኪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ÷ ከሃላፊዋ ጋር  በህዳሴ ግድብ፣…

የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ 3ኛ ዓመት በዓለ ሲመት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 3ኛ ዓመት በዓለ ሲመት በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በሸራተን አዲስ ተከበረ፡፡ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወደ ሃላፊነት የመጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአመራራቸው ያስመዘገቧቸውን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዋልያዎቹ 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ33ኛ አፍሪካ ዋንጫ ላለፈው የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን (ዋልያዎቹ) 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ። አስተዳደሩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ላስመዘገበው ውጤት እጅግ…