Fana: At a Speed of Life!

የአንድ አገር ዋነኛና ቀዳሚ የልማት ተዋናይ መንግስት ቢሆንም የሲቪል ማህበረሰቡም ከፍተኛ ድርሻ አለው -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ የሴቶች ወር መርሃ ግብር ማጠቃለያ የሆነዉ በሴቶች ላይ የሚሰሩ የሲቪል ማህበራትን እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት የተካፈሉበት ስብሰባ ላይ ተገኝተዉ ባሉባቸዉ ተግዳሮቶችና የመፍትሄ ሀሳቦች ላይ ተወያይተዋል፡፡…

በአፍሪካ ህብረት አማካኝነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በዚህ ሳምንት መጨረሻ ይቀጥላል – ዶክተር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትር ዶክተር ስለሺ በቀለ በአፍሪካ ህብረት አማካኝነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንደሚደረግ አስታወቁ፡፡ ድርድሩ በአዲሷ የህብረቱ ሊቀመንበር በሆነችው በዲሞክራቲክ ኮንጎ ሪፓብሊክ…

በሳምንቱ ከተመረመሩ ሰዎች ውስጥ በሽታው የመገኘት ምጣኔ በአማካይ 25 በመቶ ሆኗል- ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ  የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላልና ለመቆጣጠር በሚያስችሉ የትኩረት ጉዳደዮች ዙርያ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም ህዝባችንን ከዚህ የከፋ ወረርሽኝ ማዳን የጋራ ኃላፊነት ነው ሲሉ…

ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶውን አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶውን የማስተዋወቅ መርሀ ግብር አካሂዷል። ፓርቲው የመጪውን ምርጫ የሚያሸንፍ ከሆነ ማሻሻያ የሚያደርግባቸውን የፖሊሲ አቅጣጫዎች ይፋ አድርጓል። ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ምርጫውን…

የሶማሌ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ፖሊሶች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ፖሊስ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ለ12ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 800 የፖሊስ አባላት በዛሬው እለት አስመርቋል ፡፡ በምረቃ ስነ ስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ "ዜጎች ሰላምና…

አምባሳደር አለምፀሀይ መሰረት ከዩጋንዳ መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት ከዩጋንዳ የመከላከያ ሚኒስትር  አዶልፍ ካሳይጃ ጋር በሁለትዮሽ እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በወቅቱም የሀገራቱ ግንኙነት እየተጠናከረ መምጣቱ በመከላከያ ዘርፍም በአፍሪካ…

በሶማሌ ክልል የፖሊዮ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት በዛሬው እለት መሰጠት ተጀምሯል። የክትባት ዘመቻውን ያስጀመሩት በሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ የበሽታ መከላከልና የጤና ማበልፀግ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብዲ ፋራህ በክልሉ ከአምስት…

በትግራይ ክልል አገልግሎቶችን በተሟላ መልኩ ለማስጀመር እየተሰራ ነው – ዶ/ር ሙሉ ነጋ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ በክልሉ የተለያዩ አገልግሎቶችን በተሟላ መልኩ ለማስጀመር ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ዶክተር ሙሉ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ያለፉትን 100…

የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ የደም ልገሳ አከናወነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ደሜን ለወገኔ ድምፄን ለብልፅግና በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ አከናወነ፡፡ በመርሃ ግብሩም 500 የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ አባላት ደም ለግሰዋል፡፡ የአዲስ…

የሳዑዲ ዓረቢያው ዲዘርት ቴክኖሎጅስ ኩባንያ በኢትዮጵያ በፀሐይ ኃይል ሊሰማራ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሳዑዲ ዓረቢያው ዲዘርት ቴክኖሎጅስ ኩባንያ በኢትዮጵያ በፀሐይ ኃይል የሚሰሩ መሣሪያዎችን የማምረት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ የኩባንያው አመራሮች በኢትዮጵያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ኢንቨስትመንት ዙሪያ…