Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በመጪው ክረምት ከ6 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በመጪው ክረምት ከ6 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የማዘጋጃ ቤታዊ ዘርፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ ገለጹ፡፡ አቶ ጥራቱ በየነ ከአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ…

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ሰብአዊ ዕርዳታ ሰጠች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች 46 ሜትሪክ ቶን ምግብና የህክምና አቅርቦቶችን ድጋፍ አደረገች፡፡ በኢትዮጵያ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች አምባሳደር መሃመድ ሳሌም አል ራሺዲ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ዴልተር የቤልጂየምን የ2020/21 የቁንጅና ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ዴልተር የቤልጂየምን የ2020/21 የቁንጅና ውድድር አሸነፈች፡፡ የ23 ዓመቷ ቅድስት የጸጉር ስራ ባለሙያ ስትሆን ቤልጂየም ውስጥ ናዝሬት ከተባለ ምስራቃዊ ፍላንደርስ መምጣቷ ተገልጿል፡፡ ስነስርዓቱ በኮሮና ቫይረስ…

ኢትዮ-ቴሌኮም በሰሜን ምዕራብ ሪጅን የአራተኛ ትውልድ (4ጂ) የኢንተርኔት አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምዕራብ ሪጅን የአራተኛ ትውልድ (4ጂ) ኤል.ቲ.ኢ የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀምሯል። አገልግሎት የጀመረባቸው ከተሞች ባሕር ዳርን ጨምሮ ፍኖተሰላም፣ ዳንግላ፣ እንጅባራ፣ ቡሬ፣ ደብረማርቆስ እና ቻግኒ ናቸው። የጀመረው…

ፖሊስ በእነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ መዝገብ ያልቀረቡ ተከሳሾችን እንዲያቀርብ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሬዲዮ ግንኙነትን በማቋረጥ በእዙ ላይ ጥቃት እንዲደርስ አድርገዋል ተብለው በተከሰሱት መኮንኖች መዝገብ ያልቀረቡ ተከሳሾችን ፖሊስ እንዲያቀርብ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠው። ተለዋጭ ቀጠሮ የተሰጠባቸው እነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ…

አዲሷ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ካቢኔያቸውን በአዲስ መልክ አዋቀሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊን ህልፈት ተከትሎ አዲሷ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የሆኑት ሳሚያ ሱሁሉ  አዲስ የሚኒስትሮች ካቢኔን አዋቅረዋል። ፕሬዚዳንቷ ባዋቀሩት አዲስ የሚኒስትሮች ካቢኔ ውስጥ አዳዲስ ሰዎች መካተታቸው ተገልጿል። ከእነዚህ ውስጥ…

በብራዚል በመጋቢት ወር ብቻ ከ60 ሺህ በላይ ሰዎች በኮቪድ 19 ምክንያት ህይወታቸውን አጥተዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በብራዚል በመጋቢት ወር ብቻ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት 66 ሺህ 570 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ ተገለጸ፡፡ ይህም ካለፈው ወር ጋር ሲነጻጸር በእጥፍ ጨምሯል ነው የተባለው፡፡ የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ጃዬር ቦልሶናሮ ወረርሽኙን ለመከላከል…

በምስራቅ ጎጃም በመጪው ክረምት የሚተከል ከአንድ ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአርሶ አደሩ ዘንድ እየተለመደ የመጣውን የቡና ልማት ለማስፋፋት በመጭው ክረምት የሚተከል ከአንድ ሚሊየን በላይ ችግኝ መዘጋጀቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። በመምሪያው የመስኖ ልማት ቡድን መሪ አቶ…

በአቶ መላኩ አለበል የተመራ ልዑክ ሁዋጃያን ቀላል አምራች ኢንዱስትሪ መንደርን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የተመራ ልዑክ ሁዋጃያን ቀላል አምራች ኢንዱስትሪ መንደርን ጎበኘ፡፡ ጉብኝቱ የኢንዱስትሪ መንደሩ መልካም ስራዎችን አጠናክሮ እንዲቀጥልና በሙሉ አቅሙ ወደ ስራ እንዳይገባ ያደረጉ…