Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ሃንስ ሄንሪክ ሎንድኪስት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በትራንስፖርት ዘርፉ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ፣ በትራንስፖርት ዘርፉ ውስጥ ያሉትን ዕድሎች…

መንግስት ለፊቤላና ለሸሙ የዘይት ፋብሪካዎች 44 ሚሊየን ዶላር ብድር በልዩ ሁኔታ ሊያቀርብ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)መንግስት ለፊቤላና ለሸሙ የዘይት ፋብሪካዎች 44 ሚሊየን ዶላር ብድር በልዩ ሁኔታ ሊያቀርብ ነው:: በንግድ ሚኒስትር መላኩ አለበል የተመራ የልዑካን ቡድን በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፖርክ የሚገኘውን ሸሙ ግሩፕን ጎብኝቷል።…

ኢትዮጵያ በካናዳ -አፍሪካ የአረንጓዴ ልማት ስብሰባ ላይ ተሳተፈች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ  በካናዳ -አፍሪካ የአረንጓዴ ልማት ስብሰባ ላይ ተሳትፋለች። በአነስተኛ  የካርበን ልቀት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመገንባት እና የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም  የልማት ስትራቴጅን ለመከተል  ካናዳ ከአፍሪካ ሃገራት ጋር ተባብራ…

የሞዛምቢክ አየር መንገድ ወደ ኬንያ የሚያደርገውን በረራ አቋረጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሞዛምቢክ አየር መንገድ ወደ ኬንያ የሚያደርገውን በረራ ለጊዜው ማቋረጡን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ከኬንያ ወደ ሞዛምቢክ እንዲሁም ከሞዛምቢክ ወደ ኬንያ የሚደረገውን በረራ ማቋረጡን ነው ያስታወቀው፡፡ ይህ ውሳኔም…

በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ ምላሽ ለመስጠት በተሻለ ሁኔታ ድጋፍ ለማሰባስብ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርክ ሎውኩክ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችና የተገኙ…

12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ሳምንት "ባህል ለህዝቦች ሰላምና አንድነት" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ ነው። በባህል ፌስቲቫሉ ላይ የተለያዩ ባህላዊ ትዕይንቶች ይቀርባሉ። በግዮን ሆቴል እየተከበረ ባለው ከተማ አቀፍ የባህል ሳምንት ከተለያዩ…

በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማድረግ የሚሞክሩ ሀይሎችን በማውገዝ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ በመደገፍና የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በማደናገር በኢትዮጵያ ላይ ህጋዊ ያልሆነ ጫና ለማድረግ…

ሳሚያ ሱሉሁ ዛሬ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሆነው ቃለ መሃላ  ፈጸሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታንዛኒያ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን የሀገሪቱ ስድስተኛ ፕሬዚዳንት ሆነው ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቷ ዛሬ ቃለ መሃላ የሚፈጽሙት የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት የነበሩት ጆን ማጉፉሊ በ61 ዓመታቸው ዳሬሰላም በሚገኝ…

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በትግራይ ክልል ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል 52 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በትግራይ ክልል ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ 52 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ በትግራይ ክልል በህግ ማስከበር ዘመቻው ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ሰብአዊ ድጋፍ ለማቅረብ የሚውል…