የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዴሞክራሲን ማስፈን ግንባር-ቀደም አጀንዳው መሆኑን ገለፀ Meseret Awoke Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከአሜሪካ ኤምባሲ የፖለቲካ እና ምጣኔ-ሀብት ክፍል ጋር ተወያየ። ዴሞክራሲን ማስፈን የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንባር-ቀደም አጀንዳ መሆኑን የውጭ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአለም አቀፉ የቀይ መስቀል እና ከተመድ የስራ ኃላፊዎች ጋር መከሩ Meseret Awoke Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከአለም አቀፉ የቀይ መስቀል የኦፕሬሽን ዳይሬክተር እና ከተመድ የዘር ማጥፋት መከላከል ልዩ አማካሪ ጋር በተናጠል የቪዲዮ ውይይት አካሂደዋል። አምባሳደር ታዬ…
ፋና 90 በአማራ ክልል ቡሬ ከተማ የተመረቀው ፊቤላ ኢንደስትሪያል ኮምፕሌክስ በውስጡ 3000 ለሚሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎች እና ለወጣት የዪኒቨርስት ተመራቂዎች ዘርፈ ብዙ… Abrham Fekede Feb 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=_i_xCrOFdLI
ፋና 90 የኢትዮ-ጅቡቲ የቱሪዝም ፎረም በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ተካሂዷል Abrham Fekede Feb 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=KDk5FP__dK0
ፋና 90 አዲሱ የመገናኛ ብዙኀን አዋጅ እና አንድምታው Abrham Fekede Feb 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=pzosaS8mXJI
ፋና 90 ባለፉት ስድስት ወራት ለ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል Abrham Fekede Feb 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=xDqmieubEAs
ፋና 90 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ዘመናዊ የተባለው የእናቶች እና ህፃናት ሆስፒታል ተመረቀ Abrham Fekede Feb 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Uvg21OfgYqs
ፋና 90 የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29 ቀን እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ ረፋድ ላይ አስታወቋል Abrham Fekede Feb 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=7rOVTB2-Sh4
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው ዳያስፖራው የሚሳተፍባቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ፓኬጆች እንደሚዘጋጁ ገለጸ Abrham Fekede Feb 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በመካከለኛው ምስራቅና በአፍሪካ የሚኖሩና አነስተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዳያስፖራዎች የሚሳተፉባቸውን የንግድና ኢንቨስትመንት ፓኬጆች እንደሚያዘጋጅ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው የብድር አማራጭ ከሚያመቻቹ ባንኮችና የቢዝነስ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የዑለማዎች ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት አካሄዱ Abrham Fekede Feb 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የዑለማዎች ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት አካሄዱ፡፡ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከምክር ቤቱ በቀረበ ጥያቄ መሰረት ውይይቱን ማካሄዳቸው ነው የተገለጸው፡፡ ከዚህ ቀደም ከፌደራል…