በደቡብ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው -የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በደቡብ ክልል በተለያዩ ዞኖች በመሬት ናዳ፣ በጎርፍ፣ በውሃ መጥለቅለቅ፣ በድርቅ፣ በመሬት መሸራተት…