ፋና 90 በአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ቀሪ ስራ መሸፈኛ የሚሆን ወጪ ከመንግስት ግምጃ ቤት እንዲሰጥና ለኃይል ማገናኛ መስመሮቹ የሚውል የግዢ… Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=AC8ESCnHwO0
ፋና 90 ሽንኩርት፣ ቲማቲም እና ሌሎች ምርቶች አርሶ አደሩ ከሚሸጥበት ዋጋ ከእጥፍ በላይ ትርፍ ተጨምሮባቸው ሸማቾች ጋር ይደርሳሉ፤ ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ይነሳሉ፤… Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=2VCHjfbL-t4&t=20s
ፋና 90 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የስነልቦና መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር ካሳሁን ሃብታሙ ከኮቪድ 19 ጋር በተያያዘ ለማህበረሰቡ መዘናጋት ናቸው ስላሏቸው… Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=M4g3c8EqAgg
ፋና 90 5. በከተማዋ አስተማማኝ ሰላም እና ጸጥታ ለማስፈን መንግስት ሰፊ ስራ ሊሰራ ይገባዋል ሲሉ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች… Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=hpm382ugE-A
ፋና 90 2. ኮቪድ 19 በኢትዮጵያ በፍጥነት እየተስፋፋ ይገኛል፤ ህብረተሰቡ ይህንን በማስመልከት የኮሮና ቫይረስ የመከላከያ ስርዓቶችን እንዴት እየተገበረ ይገኛል? Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ufVWJpz-NQY
ፋና 90 1. የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ባለፉት ስምንት ወራት ከህግ ማስከበር ጋር በተያያዘ፣ ስድስተኛውን አጠቃላይ ምርጫ በተመለከተ እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረቱን… Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=yX5dJ9HDOl8
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ከጀርመኑ አቻቸው ፍራንክ ስታይንማየር ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከጀርመኑ አቻቸው ፍራንክ ዋልተር ስታይንማየር ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ የጀርመኑ አቻቸው ባደረጉላቸው የስልክ ጥሪ መሰረት መወያየታቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ እና ሌሎችም የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት ነው መግለጫው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ሞት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ፕሬዚዳንቷ ለታንዛኒያ ሕዝብና መንግስት፣ ለፕሬዚዳንቱ ቤተሰቦችና ለምክትል ፕሬዚዳንቷ ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን በራሳቸው፣ በኢትዮጵያ ሕዝብና በመንግስት ስም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር 8ኛው ዙር የሀገሪቱን የጤና ወጪ ጥናት ማስጀመሪያ ለህዝብ ይፋ አደረገ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት 8ኛው ዙር የሀገሪቱን የጤና ወጪ ጥናት ማስጀመሪያ ለህዝብ ይፋ አደረገ፡፡ ጥናቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን በዝግጅቱ ላይ ከአጋር ድርጅቶች፣ ከመንግስት እና ከግል ድርጅቶች ተወካዮች…