Fana: At a Speed of Life!

በፌደራል የጋራ ገቢዎች ቀመር መሠረት ላለፉት 8 ወራት ከተሰበሰበው ውስጥ ከ14 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ለክልሎች ተከፋፍሏል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል የጋራ ገቢዎች ቀመር መሠረት ላለፉት 8 ወራት ከተሰበሰበው ውስጥ ከ14 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ለክልሎች ተከፋፍሏል፡፡ ለ22 ዓመታት ሲያገለግል የነበረው የጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር በፌደሬሽን ምክር ቤት በመሻሻሉ ምክንያት ባለፉት…

ሙሳ ፋኪ ማህመት በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ማጉፉሊ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ሊቀመንበሩ አህጉሪቷ ቁርጠኛ የፓን አፍሪካኒስት መሪ አጥታለች ሲሉ በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ በተጨማሪም በምስራቅ…

የከባድ ኩላሊት ህመም ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) የከባድ ኩላሊት ህመም ምልክቶች ምንድናቸው? ለኩላሊት ህመም በርካታ ነገሮች ምክንያት መሆናቸው ይነገራል፡፡ ከዚህ በተጓዳኝ ደግሞ ህመሙ እንደቆየበት ደረጃ የተለያዩ የምልክት ደረጃዎች እንዳሉትም የህክምነናባለሙያዎች…

ኢሰመኮ በጂማ ዩኒቨርሲቲ ሁከት ፈጥራችኋል በሚል የታሰሩ ወጣቶች በፍርድ ቤት ነጻ ቢባሉም እስካሁን አለመፈታታቸውን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጂማ ዩኒቨርሲቲ ሁከት ፈጥራችኋል በሚል የታሰሩ ወጣቶች በፍርድ ቤት ነጻ ቢባሉም እስካሁን አለመፈታታቸውን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከየካቲት 6 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በእስር ላይ የሚገኘውን የወጣት…

የኢትዮጵያ እና የጃፓንን የንግድ ግንኙነት ለማሻሻል በሚረዱ መንገዶች ዙሪያ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኒቶ ታካኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው የኢትዮጵያ እና የጃፓን የንግድ ግንኙነት እና በማምረቻው ዘርፍ ኢንቨስትመንትን ለማሻሻል በሚረዱ መንገዶች…

50 ሚሊየን የአፍሪካ ሴቶች ይናገሩ ፕሮጀክት የማስጀመሪያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 ሚሊየን የአፍሪካ ሴቶች ይናገሩ ፕሮጀክት የማስጀመሪያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተዋል፡፡ ከፕሬዚዳንቷ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና የኮሜሳ…

30 ሰዎች በህገ – ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ 30 ሰዎች በህገ ወጥ መልኩ ሲዘዋወሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ መነሻውን ከጎንደር ከተማ ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ አብራሃጅራ ከተማ ባደረገ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ ሸራ በማልበስ ወደ…

ሩሲያ በዋሽንግተን የሚገኙ አምባሳደሯን ጠራች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ሩሲያ በዋሽንግተን የሚገኙ አምባሳደሯን ጠራች፡፡ የአሜሪካ ብሄራዊ የመረጃ ተቋም ሩሲያ በ2020 በተደረገው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ እንዲያሸንፉ ለደጋፊዎቻቸው የቅስቀሳ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዩ ኤን ኤድስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍቢሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዩኤንኤድስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በበኤች አይቪ ኤድስ ላይ ከሚሰራው የተመድ አካል /ዩኤንኤድስ/ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዊኒ ቢያንዩማን ጋር ነው የተወያዩት፡፡ በውይይታቸው ድርጅቱ እየሰራቸው በሚገኙ…