ከጋዜጠኝነት መርህ ጋር የተጣረሰው የአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ዘገባ
https://www.youtube.com/watch?v=XR9eRkaFnHE
ባልደራስ እና አብን የፖለቲካ ትብብር ፈጥረው በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (ባልደራስ) እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ፓርቲ (አብን) የፖለቲካ ትብብር ፈጥረው በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ፓርቲዎቹ የፖለቲካ ትብብር ፈጥረው ለመስራት መወሰናቸውን አስታውቀዋል።…
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በተቋማት ጥራት ያለው ምርት እና አገልግሎትን ማቅረብ እንደሚገባ ተናገሩ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በግልም ሆነ በመንግስት ተቋማት ጥራት ያለው ምርት እና አገልግሎትን ማቅረብ እንደሚገባ ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንቷ ከኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የቦርድ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ድርጅቱ…
የብልጽግና ፓርቲ ዕጩ ተወዳደዳሪ መሃመድ አል አሩሲ
https://www.youtube.com/watch?v=d6O5zZPh_6U
በዲፕሎማሲው መስክ ውጤቶች ቢገኙም ድክመቶች መኖራቸው የሚካድ አይደለም- አምባሳር ዲና
https://www.youtube.com/watch?v=PzR9oPG-6vE
በቀጣዩ ክረምት ቀጠሮ የተያዘለት ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌትም በምንም ዓይነት መልኩ አይራዘምም – ኢንጂነር ዶክተር ስለሺ በቀለ
https://www.youtube.com/watch?v=hnhVYkPfogw
በድሬዳዋ የህዝብና የጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ እንዲገጥሙ የሚያስገድድ ህግ ተግባራዊ ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር የሚንቀሳቀሱ ማናቸውም የህዝብና የጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ከሚያዝያ 1 ቀን ጀምሮ የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ እንዲገጥሙ የሚያስገድድ ህግ ተግባራዊ ሊደረግ ነው።
በዚህም በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ…
ከዕጩዎች ምዝገባ ጋር በተያያዘ ከ500 በላይ አቤቱታዎች ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ቀርበዋል
https://www.youtube.com/watch?v=gYBQZA_xA5I