Fana: At a Speed of Life!

በየክልሉ የሚገኙ የተሀድሶ ህክምና መስጫ ማዕከላትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የተሀድሶ ህክምናና የሰው ሰራሽ የአካልና የአካል ድጋፍ አገልግሎትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ። በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ሥር የሚገኘውን የአዲስ አበባ የሰው ሰራሽ…

ኢትዮጵያና ህንድ በከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ያላቸዉን ትብብር ወደተሻለ ደረጃ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያና ህንድ በከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ያላቸዉን ትብብር ወደተሻለ ደረጃ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደርን በጽ/ቤታቸዉ ተቀብለዉ…

በዘንድሮው አመት 60 ሺህ ሄክታር ቡና ለመጎንደል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን ከግብርና ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማትና ከጅማ ዞን አመራሮች ጋር በጅማ ዞን የቡና ጉንደላ ስራን ጎበኙ። የግብርና ሚኒስትሩ የቡናን ምርታማነት ለመጨመር ያረጀ ቡናን መጎንደል እና ነቅሎ በምትኩ አዳዲስ የቡና ችግኞች…

ም/ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አና ሊንዴ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አና ሊንዴ ጋር በስልክ ተወያዩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ በትግራይ ክልል የተካሄደው የህግ ማስከበር ስራ በስኬት መጠናቀቁን አስረድተዋል።…

የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ ያልተረዳ መረጃ ማውጣቱ አግባብነት የሌለው መሆኑንን መንግስት ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል እየቀረበ ያለውን የሰብአዊ ድጋፍ ከግንዛቤ ያላስገባ እና ተጨባጭ ዕውነታን ያልተረዳ መረጃ ማውጣቱ አግባብነት የሌለው መሆኑን መንግስት ገለጸ። ህብረቱ ያወጣው መረጃ መንግስት በክልሉ እያቀረበ ያለውን የሰብአዊ…

በአዲስ አበባ ከተማ የተገነባውና በሀገሪቱ የመጀመሪያው ዘመናዊ የእናቶችና ህፃናት ሆስፒታል ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተገነባው በሀገሪቱ የመጀመሪያው ትልቁና ዘመናዊ የእናቶችና ህፃናት ሆስፒታል ግንባታ ተጠናቀቀ ። ሆስፒታሉ በ20 ሺህ ካሬ ላይ ያረፈ ሲሆን ከ400 በላይ ተኝቶ መታከሚያ አልጋዎች ያሉትና 100 የልህቀት…

በአብየ የተሰማራው የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በአሚት የገበያ ስፍራ በእሳት ቃጠሎ ጉዳት ለደረሰባቸው ነዋሪዎች የተለያዩ የምግብ አይነቶች ድጋፍ…

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአብየ የተሰማራው የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በአሚት የገበያ ስፍራ በእሳት ቃጠሎ ጉዳት ለደረሰባቸው ነዋሪዎች የተለያዩ የምግብ አይነቶች ድጋፍ አድርጓል፡፡ የሻለቃው አዛዥ ኮሎኔል ሃሰን አብደላ ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት…