Fana: At a Speed of Life!

አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ወቅቱን ታሳቢ ባደረገ መልኩ እየተዘጋጀ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን የአጠቃላይ ትምህርት ስርዓተ-ትምህርት ለማሻሻልና የመጨረሻ ቅርጽ አስይዞ ወደ ተግባር ለማስገባት አውደ ጥናት እያካሄደ እንደሚገኝ ገልጿል። አውደ ጥናቱ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት አምስት ዩኒቨርሲቲዎችን በማሳተፍ…

ኦነግ ምርጫ ቦርድ ከፈቀደለት በምርጫው እንደሚወዳደር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ ምርጫ ቦርድ ከፈቀደለት በምርጫው እንደሚወዳደር አስታወቀ። ለሁለት ቀናት አጠቃላይ ጉባዔውን ያካሄደው ፓርቲው አዲስ ሊቀመንበርም መርጧል። ፓርቲው ባደረገው ጉባኤ አቶ አራርሶ ቢቂላን የግንባሩ ሊቀመንበር አድርጎ…

በትግራይ ክልል የሚደረገው ሰብአዊ ድጋፍ በተቀላጠፈ ሁኔታ እየተካሄደ ነው – የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት በትግራይ ክልል የሚደረገው ሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት በተቀላጠፈ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ በክልሉ እየተደረገ ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት…

የህዳሴ ግድቡን ማጠናቀቅ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ጭምር ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ዓባይን ማልማትና የህዳሴ ግድቡን ማጠናቀቅ ለነገው ትውልድ ከመስራትም በላይ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ጭምር ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡ የህዳሴ ግድብ 10ኛ ዓመትን በማስመልከት…

ባለፉት ስምንት ወራት ከ191 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት 191 ነጥብ 45 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በስምንት ወራት ውስጥ 191 ነጥብ 28 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ከእቅድ በላይ መሳካት መቻሉንም አስታውቋል፡፡ ገቢው ካለፈው በጀት…

በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ትናንት ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ተካሄደዋል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ ቦሩሲያ ሞንቼግላድባህን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ባሸነፈበት ጨዋታ፥ ኬቪን ደብሩይነ እና ኢካይ ጉንዶኻን የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡ በደርሶ መልስ ውጤት…

የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ለ770 ሺህ ሰዎች የሚያደርገውን የምግብ ድጋፍ ማቅረብ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል የምግብ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ድጋፍ እያቀረበ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በክልሉ ያደርግ የነበረውን የምግብ ድጋፍ በማሳደግ ለ770 ሺህ ሰዎች ምግብ ነክ ድጋፍ ለማድረግ የያዘውን እቅድም በትናንትናው እለት…

ሩሲያ በ2020 የአሜሪካ ምርጫ ለዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች የቅስቀሳ ዘመቻ ድጋፍ ስታደርግ ነበር – የአሜሪካ የመረጃ ሃላፊዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በ2020 የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ እንዲያሸንፉ ለደጋፊዎቻቸው የቅስቀሳ ዘመቻ ድጋፍ ሲያደርጉ እንደነበር የአሜሪካ መረጃ ሃላፊዎች ገለፁ። ሩሲያ የ2020 የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ…