ፋና 90 ወወደ መዲናዋ እየገባ ያለው ምርትም ለታለመለት አላማ እና ለታሰበለት ህዝብ መዋል አለበት ሲሉ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አሳሰቡ Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=aKX6zFZ04A4
ፋና 90 የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥቷል Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=264BjaB2f-4
ፋና 90 አሳሳቢው የኮቪድ ስርጭትና ሊደረግ የሚገባው ጥንቃቄ፤ ቫይረሱ በርካቶችን ለስቃይና ለሃዘን ዳርጓል Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=0noRY7mAQvs
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ“ያገባኛል ”ኢንሼቲቭ ትግበራ በይፋ ተጀመረ Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ“ያገባኛል ”ኢንሼቲቭ ትግበራ በይፋ ተጀምሯል። በጤናው ዘርፍ የመጀመሪያው አገር በቀል ኢንሼቲቭ የሆነውና የጤናውን ስርዓትና አገልግሎት ይለውጣል ተብሎ የተቀረፀው “ያገባኛል ” የተሰኘው ኢንሼቲቭ እንደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በስምሪት መስመራቸው አገልግሎት በማይሰጡ ታክሲዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል – የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተሰጣቸው የስምሪት መስመር የትራንስፖርት አገልግሎት በማይሰጡ ታክሲዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የታክሲ አገለግሎት ችግር ተስተውሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በደንገጎ አካባቢ በ10 ሚሊየን ብር ወጪ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ፕሮጀክት እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሀረማያ ወረዳ ደንገጎ አካባቢ ለሚካሄድ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ፕሮጀክት 10 ሚሊየን ብር ተመድቦ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የደንገጎ ዛፍን መሰረት በማድረግ መልሶ የማልማት ፕሮጀክት…
የሀገር ውስጥ ዜና 140 ዜጎች ከየመን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Abrham Fekede Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 140 ዜጎች በዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አማካኝነት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ለመመለስ ፍቃደኛ የሆኑትን ዜጎች ነው ወደ ሀገራቸው እንዲገቡ ማመቻቸቱን የገለጸው፡፡ ይህም የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሲስተር አሰጋሽ ጎሳ ለ80ኛ ጊዜ ደም በመለገስ ቀዳሚ ሆኑ Abrham Fekede Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲስተር አሰጋሽ ጎሳ ለ80ኛ ጊዜ ደም በመለገስ ቀዳሚ ሆኑ፡፡ የጤና ሚንስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ገጻቸው ይህ በኢትዮጵያ ሴት ደም ለጋሾች ዘንድ ክብረ ወሰን ነው ብለዋል፡፡ ሚኒስትሯ እናትም ቀዳሚ ደም ለጋሽም በመሆን በዛሬ ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት የ285 ብሔራዊ ደረጃዎችን አፀደቀ Abrham Fekede Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት የ285 ብሔራዊ ደረጃዎችን አፀደቀ። የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ምክር ቤቱ ደረጃዎቹን ያጸደቀው በ6 ዘርፎች ተዘጋጅተው ከቀረቡለት 289 ረቂቅ ደረጃዎች መካከል መሆኑን አስታውቋል። በግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የካናዳ-አፍሪካ “ከአየር ብክለት የፀዳ ልማት” አውደጥናት በበይነ መረብ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የካናዳ-አፍሪካ "ከአየር ብክለት የፀዳ ልማት" አውደጥናት በበይነ መረብ እየተካሄደ ነው። በዚህ መድረክ ኢትዮጵያን በመወከል የተሳተፉት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሀመድ ÷በኢትዮጵያ ምቹ የኢኖቬሽን ከባቢ ሁኔታን…