Fana: At a Speed of Life!

መቀመጫቸውን ናይሮቢ ያደረጉ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን ሚዛናዊ መረጃ እንዲያቀርቡ ተጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም መቀመጫቸውን ናይሮቢ ያደረጉ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን ሚዛናዊ መረጃ እንዲያቀርቡ ጠየቁ፡፡ አምባሳደሩ የመገናኛ ብዙኀን የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ የሚሰሩት ዘገባ በመሰረታዊነት…

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ለምርመራ አጋዥ የሆኑ የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገለት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ ለምርመራ አጋዥ የሆኑ የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገለት፡፡ ድጋፉ በተባበሩት መንግስታት የአደንዛዥ እፅና ሌሎች ወንጀሎች ጽህፈት ቤት የተሻለ የፍልሰት አስተዳደር  ፕሮግራም የተደረገ መሆኑ…

በጭላሎ ጋለማ ደን የእሳት ቃጠሎ አደጋ መከሰቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርሲ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ አካል የሆነው የጭላሎ ጋለማ ደን የእሳት ቃጠሎ አደጋ  መከሰቱ ተገለጸ፡፡ ፓርኩ ከሚያካልላቸው ዘጠን ወረዳዎች ውስጥ በሰባቱ የእሳት አደጋ የተከሰተ ሲሆን÷ ረጅም ጊዜ ያስቀጠሩ የደን ዝርያዎች ጉዳት  …

ወደ መዲናዋ እየገባ ያለው ምርት ለታለመለት አላማ እና ለታሰበለት ህዝብ መዋል አለበት-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ የሸማቾች ማህበራት ጋር እየታየ ያለውን የገንዘብ እጥረት ለመቅረፍ በተሰሩ ስራዎች ላይ ውጤት ማየት መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ የእህል…

መከላከያ ሰራዊት  በከፈለው መስዋዕትነት ኢትዮጵያን ከብተና ያዳነ እና አሁን ለተደረሰበት ሰላም፣ልማትና እድገት ከፍተኛ ሚና መጫወቱን የክልል ርዕሳነ…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መከላከያ ሰራዊት  በከፈለው መስዋዕትነት ኢትዮጵያን ከብተና ያዳነ እና አሁን ለተደረሰበት ሰላም፣ልማትና  ከፍተኛ ሚና መጫወቱን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድና የአማራ ክልል  ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር…

ሬድፎክስ የተሰኘ የመረጃ ቋት ማዕከል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢኮኖሚውን የሚያጠናክር ሬድፎክስ የተሰኘ የመረጃ ቋት ማዕከል ይፋ ሆነ፡፡ ማዕከሉ ይፋ ሲሆን የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ንግግር አድርገዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው በንግግራቸው መረጃ አዲሱ ነዳጅ ሲሉ ነው…

የክልሎች የፍልሰት ትብብር ጥምረት ምስረታ በመከናወን ላይ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክልል ትብብር ጥምረት በጎንደር፣ አዳማና ይረጋለም ከተሞች መመስረቱን በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የብሔራዊ የፍልሰት ትብብር ጥምረት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጥምረቱ ምስረታ አዋጅ ቁጥር 1178/2012 ተከትሎ ክልሎች የየራሳቸውን…