Fana: At a Speed of Life!

በመተከል ዞን በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለሰጡ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር እርምጃ በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለሰጡ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱ መጠናቀቁን የምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥና የግብረ ሃይሉ አባል ብርጋዴር ጄኔራል አለማየሁ ወልዴ ገለጹ። በመተከል…

የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶች እንዲከበሩ የሕግ አስከባሪ አካላት ቁጥጥር እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶች እንዲከበሩ የሕግ አስከባሪ አካላት ቁጥጥር እንዲያደርጉ የጤና ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው በኮሮና ቫይረስ…

ፌስቡክ በገጹ ከሚለቀቁ ዜናዎች ጋር በተያያዘ አውስትራሊያ ለሚገኝ አንድ ሚዲያ ክፍያ ለመፈጸም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ በገጹ ከሚለቀቁ ዜናዎች ጋር በተያያዘ በሩፐርት መርዶክ ባለቤትነት ለተያዘው ኒውስ ኮርፕ አውስትራሊያ ክፍያ ለመፈጸም ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ላይ ከሚለቀቁ ዜናዎች ጋር በተያያዘ አውስትራሊያ በዓለም…

“በኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ውስጥ የህግ የበላይነትና የዜግነት ክብር ይዞታ” በሚል ርእስ የፓናል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)“በኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ውስጥ የህግ የበላይነትና የዜግነት ክብር ይዞታ” በሚል ርእስ የፓናል ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ በፖሊሲ አውጪዎችና አስፈፃሚዎች መካከል ውይይት በማካሄድ በለውጡ ሂደት በሕግ የበላይነትና በዜግነት ክብር የሃሳብ…

በየመን በአደጋ ከሞቱት ሰዎች ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ማንነት ለማወቅ እየተሰራ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን እስር ቤት ውስጥ በተነሳ አመፅና የእሳት አደጋ ከሞቱት ሰዎች መካከል ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ማንነት ለማወቅ እየተሰራ ነው መሆኑን  የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንቱ በሃገር ውስጥና በውጭ…

ቻይና የሞምባሳ ወደብን ልትወርስ ትችላለች መባሉን መንግስት አስተባበለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ ለባቡር መንገድ ግንባታ ከቻይና የተበደረችውን ከፍተኛ ገንዝብ መመለስ ካልቻለች ቤጂንግ የሞምባሳ ወደብን ልትወርስ ትችላች መባሉን የሀገሪቱ መንግስት አስተባበለ። 472 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የባቡር መንገድ ወጪ መጀመሪያ ከታቀደለት በአራት…