የዜና ቪዲዮዎች በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተሰማሩና ከዘርፉ ውጭ በሚሰሩ ሰዎች ያነሷቸው ፎቶግራፎች Meseret Awoke Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=UhkJLcYCi2w
የዜና ቪዲዮዎች በሀገር የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብነትን የተቃወመው ሰልፍ በጄኔቫ Meseret Awoke Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=UXpejICB-2Y
የዜና ቪዲዮዎች የሸማቾችን መብት ለማስጠበቅ የተመሰረተው ማህበር Meseret Awoke Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=lipLRNg2iig
የዜና ቪዲዮዎች የስራ ፈጠራ ክህሎት ለስራ ፈላጊዎች Meseret Awoke Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=9gKYsIjqeNA
ፋና 90 አሳሳቢው ወቅታዊ የኮቪድ 19 ሁኔታ በኢትዮጵያ Meseret Awoke Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ilooKSz2ICA
የሀገር ውስጥ ዜና የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ከዛሬ ጀምሮ በቀን 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዳቦ ያመርታል Tibebu Kebede Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸገር ዳቦ ፋብሪካ በሙሉ አቅሙ ወደ ማምረት ሊገባ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ቡድን ፋብሪካ ያለበትን አጠቃላይ ሁኔታ ጎብኝቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በየካቲት ወር ከ21 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ Abrham Fekede Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካቲት ወር ከ21 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዘንድሮ የተገኘው ገቢ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከ12 በመቶ በላይ ዕድገት ማሳየቱ ተጠቅሷል፡፡ ሚኒስቴሩ የገቢ አሰባሰቡ ስኬታማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችና ቀጠናዊ ደህንነት ዙሪያ ከኢጋድ ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በአባል ሃገራቱ ውስጥ ማሻሻያዎችን እና ተቋማዊ አቅምን ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከኢጋድ ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ በቴሌኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር ተስማሙ Tibebu Kebede Mar 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ በቴሌኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በጂቡቲ የስራ ጉብኝት ያደረገ ሲሆን፥ ሁለቱ ሃገራት በቴሌኮሙዩኒኬሽን መስክ ያላቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ996 ሚሊየን ብር በላይ ለመንግስት እንዲመለስ ተደርጓል – የስነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን Feven Bishaw Mar 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ በጀት ዓመቱ ከ996 ሚሊየን ብር በላይና ከ24 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለመንግስት ተመላሽ እንዲሆን መደረጉን የስነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ባለፉት 6 ወራት ከክልል ኮሚሽኖች ጋር በተሰራው ስራ…