Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ሻሸመኔ የሚገኘውን የትራክተር እና የኮምባይነር መገጣጠሚያ ፋብሪካን ተመልክተዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሻሸመኔ የትራክተር እና የኮምባይነር መገጣጠሚያ ፋብሪካን ተመልክተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአገር አቀፍ ደረጃ በአቅማችን ልክ የሰብል ምርትን ለማምረት እንድንችል ግብርናችንን ማዘመን ቁልፍ  ተግባር ነው ሲሉ…

ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ፣ አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከቀጠናው የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ጋር በመሆን በሶማሌ ክልል የሚገኘውን ኮላይጅ የስደተኞች ካምፕ ጎብኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚንስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ፣ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከቀጠናው የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር በመሆን በሶማሌ ክልል የሚገኘውን ኮላይጅ የስደተኞች ካምፕ ጎብኙ፡፡ ሚኒስትሯ…