Fana: At a Speed of Life!

የኮሮና ቫይረስ ክትባት በሃገር አቀፍ ደረጃ መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ክትባት በሃገር አቀፍ ደረጃ በዛሬው እለት መሰጠት ጀምሯል፡፡ ክትባቱ በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ነው የተጀመረው፡፡ በክትባት ማስጀመሪያ ስነ ስርአቱ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ የኮቪድ-19 ክትባትን በይፋ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 እፎይታ ጤና ጣቢያ በመገኘት የኮቪድ-19 ክትባትን በይፋ አስጀምረዋል። ወይዘሮ አዳነች በዚሁ ወቅት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከገባ ጀምሮ…

በአፍሪካ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4ሚሊየንን አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4 ሚሊየን ማለፉን የአህጉሪቱ የበሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል አስታውቋል፡፡ እንደማዕከሉ መረጃ በአህጉሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊየን 5 ሺህ 200 በላይ ሲሆን ከ107 ሺህ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸው በዋናነት በሃገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር ተብሏል፡፡ ከደቡብ ኮሪያ…

በባህርዳር ከተማ ፈለገህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ ፈለገህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ክትባት በዛሬው ዕለት መሰጠት ተጀምሯል፡፡ በክትባቱ ወቅት የክልሉ የክልሉ ርዕስ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገርና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የመጀመሪያ ተያዥ ግለሰብ ከተገኘ ነገ አንድ ዓመት ይሆናል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ በመጀመሪያ የተያዘ ግለሰብ ከተገኘ ነገ አንድ ዓመት ይሆናል። በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘ አንድ ዓመት በሚሞላበት ዕለት የኮሮና ቫይረስ ክትባትን መስጠት ትጀምራለች። በቻይናዋ ሁቤ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ሃዋሳ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሲዳማ ክልል ሃዋሳ ከተማ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሃዋሳ ሲደርሱ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የሃገር ሽማግሌሎች፣የከተማው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል…

በአዲስ አበባ ከተማ 14 ወረዳዎች “በስማርት” ወረዳነት ተደራጁ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 14 ወረዳዎች ለሰራተኞች እና ባለጉዳዮች ምቹ እና የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሰጡ "በስማርት" ወረዳነት ተደራጁ፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ…