የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ በደቡብ ሱዳን ከተሰማሩ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሻለቆች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ በደቡብ ሱዳን ጁባ ፣ ቦር እና ያምቢዮ አካባቢዎች ከተሰማሩ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሻለቆች ጋር ተወያዩ፡፡
ሜጀር ጀነራል መሐመድ ተሰማ በደቡብ ሱዳን ከተሰማራው…