Fana: At a Speed of Life!

ዓለምፀሐይ “አድርጉ” አላለችንም፤ ራሷ ያሰበችውን በተግባር ፈፅማ አሳይታናለች – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር "ዓለምፀሐይ "አድርጉ" አላለችንም፤ ራሷ ያሰበችውን በተግባር ፈፅማ አሳይታናለች" ብለዋል፡፡ አቶ ደመቀ ይህንን ያሉት ዛሬ የጣይቱ ባህልና ትምህርት ማዕከል የትውውቅና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር…

የጣይቱ ባህልና ትምህርት ማዕከል የትውውቅና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣይቱ ባህልና ትምህርት ማዕከል የትውውቅና የገቢ ማሰባሰቢያ መርዓ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። በታዋቂና ከያኒ አለምጸሃይ ወዳጆ የተመሰረተው ጣይቱ የባህልና ትምህርት ማዕከል ላለፉት 20 ዓመታት በሰሜን አሜሪካ በኪነ-ጥበብና…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የይርጋአለም የተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስመርቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ከፌዴራልና ከክልል አመራሮች ጋር በመሆን የይርጋለም…

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ አባ ዱላ ገመዳ እና ለአቶ አብዱላሂ አሊ ሸሪፍ የክብር ዶክትሬት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ አባ ዱላ ገመዳ እና ለአቶ አብዱላሂ አሊ ሸሪፍ የክብር ዶክትሬት አበርክቷል፡፡ የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በጤናና በህክምና ሳይንስ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ከአምስት መቶ በላይ ተማሪዎችን ከመጀመሪያ እስከ…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምዕራብ አርሲ ዞን በመስኖ የለማን የስንዴ ሰብልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013 ዓም (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በምዕራብ አርሲ ዞን ኤበን አርሲ ወረዳ ሾባ ቡልቱም ቀበሌ በመስኖ የለማን የስንዴ ሰብል ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፤የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለ ማርያም…

መንግስት በትግራይ ክልል ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት ተፈጽሟል ተብሎ በቀረበው ውንጀላ ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኑን…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት ተፈጽሟል ተብሎ ለቀረበው ውንጀላ ምላሽ ለመስጠት ከሚመለከታቸው የቀጠናውም ሆነ ዓለም አቀፍ አካላት ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

በጋምቤላ ክልል በ25 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የፀሃይ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በጆር ወረዳ ኡንጎጊ ከተማ በ25 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የፀሃይ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመረቀ፡፡ የፀሃይ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክቱ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ፣ የክልሉ ርዕሰ…

የኮሮና ቫይረስ ክትባት በተለያዩ ክልሎች መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ክትባት በተለያዩ ክልሎች መሰጠት ጀምሯል፡፡ ክትባቱ በተለያዩ ክልሎች መሰጠት የጀመረ ሲሆን፥ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ በመገኘት ክትባቱን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በተመሳሳይ በሶማሌ…

የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉን ሰንደቅ ዓላማ ለመቀየር የቀረበውን አዋጅ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉን ሰንደቅ ዓላማ ለመቀየር የቀረበውን አዋጅ አፅድቋል። በቀጣይ 6 ወራት በጥናት ላይ ተመስርቶ የአማራ ህዝብን ታሪክና ስነ ልቦና የሚያንፀባርቅ ሰንደቅ ዓላማ ተዘጋጅቶ ጥቅም ላይ እንዲውልም ምክር ቤቱ ውሳኔ…

የኮቪድ-19 ክትባት በኦሮሚያ ክልል ሞጆ ከተማ መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል ሞጆ ከተማ የሞጆ ፕራይመሪ ሆስፒታል የኮቪድ-19 ክትባት ዛሬ መስጠት ጀምሯል። በክትባት ማስጀመሪያ መርሀ ግብሩ ላይ የጨፌ ኦሮሚያ አፈጉባኤ ሎሚ በዶ ፣የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር መንግስቱ በቀለ የሞጆ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ መሰረት…