Fana: At a Speed of Life!

በ6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ ዕጩዎች ያቀረቡ ፓርቲዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በስድተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዕጩዎችን ያቀረቡ ፓርቲዎችን ዝርዝር ይፋ አደረገ፡፡ 1. ሐረሪ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት 2. ሞቻ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 3. ራያ ራዩማ ዴሞክራቲክ…

ከፀሀይ ሀይል 500 ሜጋ ዋት ለማመንጨት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፀሃይ ሃይል 500 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ በአቡ ዳቢው ማስዳር እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል መፈረሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል፡፡ ስምምነቱ ኢትዮጵያ ካላት ሃይል…

የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን ከአንድ ወር ባነሠ ጊዜ ወደ ቀያቸው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን ከአንድ ወር ባነሠ ጊዜ ወደ ቀያቸው ለመመለስ እየሠራ መሆኑን በዞኑ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረሀይል አስታወቀ። በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ሃይል በሁለት ወራት ያከናወናቸውን…

ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማ 1 ለ1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል፡፡ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማን አገናኝቷል፡፡ ጨዋታውም 1 ለ1 በሆነ አቻ ውጤት…

የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ገንቢ ሚና ሊጫወት እና ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ጎን ሊቆም ይገባል – የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ገንቢ ሚና እንዲጫወት እና ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ጎን እንዲቆም አሳሰበ፡፡ ምክር ቤቱ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለአሜሪካ ተወካይና የመጋቢት ወር…

ሁለት ወጣት ኢትዮጵያውያን ተስፋ ያላቸው አህጉራዊ ስራ ፈጣሪዎች ተብለው ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት ወጣት ኢትዮጵያውያን ተስፋ ያላቸው አህጉራዊ ስራ ፈጣሪዎች ተብለው ሽልማት ተበረከተላቸው። ጄትኤጅ ኔሽን ቢውልደር የተሰኘ ድርጅት ሽልማቱን በአዲስ አበባ ባካሄደው ስነ ስርዓት ላይ አበርክቷል። የቀበና ሌዘር መስራች ሰመሀል ግዑሽ…

አፍሪካውያን የራሳቸውን ችግር በራሳቸው ለመፍታት ተቀራርበው መስራት ይገባቸዋል-የዩጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር 

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለምጸሀይ መሰረት ከዩጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ሳም ኩቴሳ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮችና በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱም ኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ የቆየ እና ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት…

ኤጀንሲው የኮቪድ19 ክትባት ማሰራጨቱን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የኮቪድ19 ክትባትን ለሁሉም ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች ማሰራጨቱን የኤጀንሲው የስርጭት ቡድን መሪ አቶ ተስፋሁን አብሬ አስታወቁ። የክትባት ስርጭቱ ጤና ሚኒስቴር ባወጣው የስርጭት ቁጥር መሠረት ለአዲስ…

ለሞዴል አርሶ አደሮች በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ለቤት መስሪያ የሚሆን የመሬት ርክክብ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከ5 ሺህ 700 በላይ ለሆኑ ሞዴል አርሶ አደሮች በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን በተለያዩ ከተሞች ላይ ለቤት መስሪያ ቦታ የሚሆን የመሬት ርክክብ አካሄደ። መርሀግብሩ በኦሮሚያ ልዩ ዞን በሰንዳፋ ከተማ ነው…

በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በኢትዮጵያ ያለውን ትክክለኛ ሁኔታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅና በኢትዮጵያ ላይ እየተፈጸሙ ያሉ ተገቢ ያልሆኑ ጫናዎችን ለመቃወም የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል።…