የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በድንበር ደህንነት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ Meseret Demissu Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የስትራቴጂካዊ አጋርነትን በማጎልበት በድንበር ደህንነት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የመግባቢያ ስምምነቱን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን አስታወቁ Tibebu Kebede Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር ገንቢ በሆነ መልኩ በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን አስታወቁ፡፡ አምባሳደር ታዬ ለተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከሳህራዊ አረብ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሳሌም ኦልድ ሳሌክ ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሳህራዊ አረብ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሳሌም ኦልድ ሳሌክ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ ውይይቱን ያካሄዱት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና ከሀገሪቱ…
ቢዝነስ በመዲናዋ ሀገር አቀፍ የኅብረት ስራ ዐውደ ርዕይ እና ባዛርና ሊካሄድ ነው Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ሀገር አቀፍ የኅብረት ስራ ዐውደ ርዕይ ፣ ባዛርና ሲምፖዚየም ሊካሄድ ነው። የፌደራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ በላከልን መግለጫ ÷ ዝግጅቱ “የኅብረት ሥራ ግብይት ለዘላቂ ሠላም” በሚል መሪ ቃል ከመጋቢት 9 እስከ 13 ቀን 2013…
የሀገር ውስጥ ዜና በኒውዮርክ እና በብራሰልስ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎችን አካሄዱ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ትክክለኛ እና ወቅታዊ ገፅታ ለመላው ዓለም የሚያስተጋቡ ሰላማዊ የድጋፍ ሰልፎች በካናዳ የተለያዩ ከተሞች፥ በኒውዮርክ እና በብራስልስ ተካሄደዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔ በኢትዮጵያ የ12 ነጥብ 8 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል – የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔ በኢትዮጵያ የ12 ነጥብ 8 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ። ይህ በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ 2 በመቶ፣ በአፍሪካ 10 በመቶ መጨመሩንም ነው የገለጸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ ግንባታ በፍጥነት መጠናቀቅ ለሶስትዮሽ ድርድሩ መሳካት ወሳኝ ነው – ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በፍጥነት መጠናቀቅ ለሶስትዮሽ ድርድሩ መሳካት ወሳኝ በመሆኑ የህብረተሰቡ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ፕሮፌሰር ያዕቆም አርሳኖ ተናገሩ። ፕሮፌሰሩ ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ምሁራንና ተማሪዎች ስለ ግድቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጃፓን የሀገራቱን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ የሁለቱን ሀገራት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን በአጋሮ ከተማ ዕጩ ተወዳዳሪ አድርጎ አቀረበ Tibebu Kebede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ለምርጫ በጅማ ዞን አጋሮ ከተማ ዕጩ ተወዳዳሪ አድርጎ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ዛሬ ማኒፌስቶውንና የምርጫ ምልክቱን በአጋሮ ከተማ ለአባላትና ደጋፊዎች ባስተዋወቀበት ወቅት ነው ዶክተር ዐቢይ አሕመድን…
ስፓርት ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪነት አጠናከረ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በተካሄደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መሪነቱን አጠናከረ፡፡ ዛሬ ከሰዓት በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ መሪው ፋሲል ከነማ ጅማ አባ ጅፋር 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል ከነማ ሁለቱን የማሸነፊያ…