የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ 47 ፓርቲዎችንና 8 ሺህ 209 እጩዎችን መመዝገቡን አስታወቀ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 47 ፓርቲዎችንና 8 ሺህ 209 እጩዎችን መመዝገቡን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በ673 የምርጫ ክልሎች ላይ ነው የእጩዎች ምዝገባ ያካሄደው፡፡ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአለም አቀፍ የቴሌኮሙኔኬሽን ልማት ጉባኤ ዝግጅት አህጉራዊ ስብሰባዎችን እንድትመራ ተመረጠች Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣይ አመት በአዲስ አበባ ለሚካሄደው የአለም አቀፍ የቴሌኮሙኔኬሽን ልማት ጉባኤ ዝግጅት አህጉራዊ ስብሰባዎችን እንድትመራ ተመረጠች። የ2021ንዱን አለም አቀፍ የቴሌኮም ልማት ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በቀጣይ አመት አዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባይ እና ሌሎች ተጠርጣሪዎች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ Tibebu Kebede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባይ እና ሌሎችም ተጠርጣሪዎች ማረሚያቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። ተጠርጣሪዎቹ ማረሚያቤት እንዲወርዱ የታዘዘው ዐቃቤ ህግ በመዝገብ ቁጥር 220866 የቅድመ ምርመራ መዝገብ በመክፈቱ ተከትሎ…
ፋና ስብስብ ልጇን ከተገላገለች ከሰዓታት በኋላ የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና የወሰደችዉ ተማሪ Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ተማሪ ጌጤ ናደዉ ልጇን ከተገላገለች ከሰዓታት በኋላ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ለመግባት የሚያስችላትን ፈተና ወስዳለች። ተማሪ ጌጤ ናደዉ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ነዋሪ ነች። በ2010 ዓ.ም የመሰናዶ ትምህርቷን ጨርሳ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ሀገራዊ እና ከተማ አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ አበባ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ አለሙ በወቅታዊ ሀገራዊ እና ከተማ አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ። ምክትል…
ፋና 90 በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአንዳንድ አካላትን ጣልቃ ገብነት እና መጠነ ሰፊ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ አካሄዱ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=DeIXQI3JPo8
ቢዝነስ ቡና ባንክ ለመምህራንና ለጤና ባለሙያዎች አዲስ የቁጠባ አገልግሎት ይፋ አደረገ Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቡና ባንክ ለመምህራን እና ለጤና ባለሙያዎች አዲስ የቁጠባ ሽልማት መርሃ ግብር በይፋ መጀመሩን አስታወቀ። ባንኩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ÷ በሁሉም ደረጃ ላይ የሚገኙ መምህራን እና የጤና ባለሙያዎች ተካፋይ በሚሆኑበት በዚህ…
ፋና 90 መደበኛ የአሰራር ሂደት እና ተመሳሳይ የሎጅስቲክስ የስራ ሰአት በኢትዮጵያና ጅቡቲ መካከል Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=95ESW9NRUds
የሀገር ውስጥ ዜና “ሰብዓዊነትና ፍቅር ለትግራይና መተከል” በሚል ሲካሄድ በነበረው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"ሰብዓዊነትና ፍቅር ለትግራይና መተከል" በሚል ሲካሔድ የነበረው የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ከ20 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የድጋፉ አስተባባሪ ኮሚቴ ገለጸ። የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴው በሰጠው መግለጫ የተሰበሰበውን ድጋፍ በቅርቡ ማሰራጨት…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴር ከሁለት ተቋማት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የግብርና ሚኒስቴር ከናሽናል አቪዬሽንና ከሙሃመድ ሃሚድ የቁም እንስሳት ንግድ ከተሰኘ የሳውዲ አረቢያ ኩባንያ ጋር ነው የተፈራረመው። ሚኒስቴሩ አንበጣን ለመከላከል የሚውሉ የአውሮፕላን ግዢዎችን ለማድረግና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን…