የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔካ ሃቪስቶ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸው የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት ቀጣይ አካል መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ…
ስፓርት የፕሪሚርየር ሊጉ የውድድር ዘመኑ ፈጣን ግቦች የተመዘገቡበት ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመኑ ፈጣን ግቦች የተመዘገቡበት ድሬዳዋ ከተማን ከኢትዮጵያ ቡና ያገናኘው ጨዋታ በቡናማዎቹ 3 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጨዋታውና በውድድር ዘመኑ ፈጣን የሆነውን ግብ አቡበከር ናስር በ2ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ሀሰተኛ ደረሰኝ በማሰራጨት ሲያጭበረብሩ የነበሩ 42 ድርጅቶች መለየታቸውን አስታወቀ Feven Bishaw Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ደረሰኝ በማሰራጨት ሲያጭበረብሩ የነበሩ 42 ድርጅቶች መለየታቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ድርጅቶቹ ባለፉት ሰባት ወራት በሃሰተኛ ደረሰኝ ሲያጭበረብሩ የነበሩና በጥናት የተለዩ መሆናቸውንም አስታውቋል፡፡…
ስፓርት ቢሊየነሩና የማሜሎዲ ሰንዳውን ክለብ ባለቤት ሞትሴፔ የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኑ Tibebu Kebede Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢሊየነሩና የማሜሎዲ ሰንዳውን ክለብ ባለቤት ፓትሪስ ሞትሴፔ የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኑ። 43ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሽን ጠቅላላ ጉባኤ በሞሮኮ ራባት በተካሄደበት ወቅት ነው ፓትሪስ ሞትሴፔ የተመረጡት። የፌዴሬሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ምሁራን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ የሚቃወም ደብዳቤ ለፀጥታው ምክር ቤት አስገቡ Feven Bishaw Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምሁራን አሜሪካ እና የተወሰኑ ምዕራባውያን ሃይሎች በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት እያደረጉት ያለውን ጥረት የሚቃወም ደብዳቤ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት፣ ለአውሮፓ ህብረትና ለሩሲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 292 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረብያ ተመለሱ Tibebu Kebede Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 292 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረብያ፣ ጂዳ ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገዉላቸዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና የሸማች ህብረት ስራ ማህበራት የኑሮ ንረቱን ለማቃለል የተለያዩ የግብርና ምርቶችን ማስገባት ቀጥሏል Meseret Demissu Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የሸማች ህብረት ስራ ማህበራት የኑሮ ንረቱን ለማቃለል የተለያዩ የግብርና ምርቶችን ማስገባት እንደቀጠሉ መሆኑ ተገልጿል ፡፡ በዛሬው ዕለትም የአራዳ ክፍለ ከተማ በአስሩም ወረዳዎች ለሚገኙ የሸማች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ስራ ድጋፍ እንደሚሰጥ ገለጸ Meseret Demissu Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ባደረገው ስብሰባ ማጠቃለያ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ስራ ድጋፉን ሰጠ፡፡ ምክር ቤቱ በተለይም ኮሚሽኑ ለሚያቀርባቸው ዝርዝር መረጃዎች እንዲሁም ተግባራዊ እንዲደረጉ ለሚሰጣቸው ምክረ…
የሀገር ውስጥ ዜና 242 ሺህ 605 የተለያዩ ሃገራት ገንዘቦች በሰበታ ከተማ ተያዘ Tibebu Kebede Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰበታ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከ242 ሺህ 605 የተለያዩ ሃገራት ገንዘቦች መያዙን አስታወቀ፡፡ ገንዘቡ በግለሰብ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ መያዙን የከተማዋ ፖሊስ ኮሙዩኒኬሽን ዲቪዥን መምሪያ ሃላፊ ኮማንደር አበራ ዳባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አልማ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ቁሳቁሶችን ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Mar 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ አቀፍ ልማት ማህበር (አልማ) ከ7ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ቁሳቁሶችን ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ ፡፡ የአልማ የዲያስፖራ በጎ ፈቃደኞች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ጉታ ÷ ድጋፉን…