Fana: At a Speed of Life!

በኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ ልዑክ በጅቡቲ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ የልዑካን ቡድኑ ጅቡቲ ሲደርስ የጅቡቲ ፖሊስ ኃይል ዳይሬክተር ኮሎኔል አብዱላሂ አብ ፋራህ ፣ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር…

በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጣልቃ ገብነቶችን እንደሚያወግዙ  በሰላማዊ ሰልፍ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን በአገር ላይ የሚደረጉ  የውጭ  ጣልቃ ገብነቶችን እንደሚያወግዙ  በሰላማዊ ሰልፍ ገልጸዋል። ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓም በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ መንግስት የወሰደውን…

የአምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ቡድን መቐለን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሆኑ 40 አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በመቐለ ጉብኝት አድርገዋል። ቡድኑ አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳር ዋና ስራ…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር ስድስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር ስድስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዛሬው መርሃግብር የምክርቤቱ 16ኛ መደበኛ ጉባዔ ቃለ ጉባዔ አስተያየት ተሰጥቶበት ይጸድቃልም ተብሎ ይጠበቃል። የተጠቃለለ የአስፈጻሚ…

ሱዳን በዳርፉር የሚገኘው የሰላም አስከባሪ ኃይል የሚወጣበት ጊዜ እንዲዘገይ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በዳርፉር የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ኃይል /ዩናሚድ/ የሚወጣበት ጊዜ እንዲዘገይ ጠየቀች፡፡ ካርቱም ካልማ እና ሶርቶኒይ በተባሉ የጸጥታ ስጋት ባለባቸው ሁለት ካምፖች ሰላም አስከባሪው እንዲቆይ ፍላጎት አላት ተብሏል፡፡…

አቶ ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ለዓለም ለማሳወቅ በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላካሄዱት ሰልፍ ምስጋናቸውን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሀገር ቤት ያለውን ትክክለኛ እና ወቅታዊ ገፅታ አስመልክቶ ላካሄዱት ሰልፍ ምስጋናቸውን አቀረቡ፡፡ አቶ ደመቀ ለሰፊው ዓለም እውነታውን…

የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ማጉፉሊ ˝በኮቪድ 19 ተይዘው በኬንያ በሚገኝ ሆስፒታል ገብተዋል˝ ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ ከተከሰተ ጀምሮ የቫይረሱን እውነተኛነ በመጠራጠርና በማጣጣል የሚታወቁት የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ሆስፒታል መግባታቸው እየተዘገበ ነው። ፕሬዚዳንቱ በኬንያ በሚገኝ ሆስፒታል መግባታቸውን…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 543 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 819 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 543 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 169 ሺህ 878 ደርሷል። በሌላ በኩል 503 ሰዎች…

“የኢትዮጵያ መንግስት የሱዳን ተቃዋሚዎችን ይረዳል” የሚለው መረጃ መሰረተ ቢስ ነው- አምባሳደር ይበልጣል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ሱዳን ለሚገኙ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የትግራይን ክልል ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ወንድም የሆነው የሱዳን ህዝብ እንደ ጎረቤት ስለ…