Fana: At a Speed of Life!

ዶ/ር ስለሺ በቀለ አይሻ ላይ በሚገነባው የንፋስ ኃይል ማመንጫ ዙሪያ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ስለሺ በቀለ አይሻ ላይ በሚገነባው የንፋስ ኃይል ማመንጫ ዙሪያ ከከአልኑወይስ ኢንቨስትመንት ኃላፊ ሁሴን አልኑወይስ ጋር ውይይት አደረጉ፡፡ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል በሚገነባው የንፋስ ኃይል ማመንጫ ዙሪያ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባ መጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባ በትናንትናው ዕለት መጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ የእጩዎችን ምዝገባ በሁለት ዙር ማካሄዱን ያስታወሰው ያስታወሰው ቦርዱ በተለያዩ ምክንያቶች ተጨማሪ ቀናት በመጨመር እና የፓርቲዎችን አቤቱታዎች በመፍታት…

በትግራይ ለተፈጠረው ሰብዓዊ ቀውስ ተጠያቂው ህወሓት ነው – የተመድ የልማት ፕሮግራም ሰነድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለተፈጠረው ሰብዓዊ ኪሳራና አለመረጋጋት ኃላፊነቱን የሚወስደው ትግራይን ሲመራ የነበረው ህወሓት እንደሆነ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ለድርጅቱ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በጻፈው ማስታወሻ ይፋ አደረገ።…

አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ከፈረንሳይ መከላከያ ሚኒስቴር ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ከፈረንሳይ መከላከያ ሚኒስቴር ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ሃላፊ ሜጀር ጄኔራል ሎረን ማርበፍ ጋር ተወያዩ፡፡ በወቅቱም በሁለቱ ሃገራት የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን አምባሳደር ሄኖክ አስታውቀዋል፡፡…

በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባት ቅዳሜ መሰጠት ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባት ከፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት እንደሚጀምር የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ክትባቱ በሁሉም ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች ላይ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት…

ከጸብ ይልቅ ሰላምን፣ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን፣ ከንፉግነት ይልቅ ማድረግን የሚመርጥ ትውልድ የመፍጠር ሃላፊነት አለብን – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሁሉም ዜጋ ከጸብ ይልቅ ሰላምን፣ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን፣ ከንፉግነት ይልቅ ማድረግን የሚመርጥ ትውልድ  እንዲኖር የማድረግ ሃላፊነት እንዳለበት ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 10ኛ ዓመት የምስረታ በዓል…

በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጣልቃ ገብነት እና የሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት በመቃወም  በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአንዳንድ አካላትን ጣልቃ ገብነት እና መጠነ ሰፊ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ አካሄዱ። በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ  የኢትዮጵያን ገፅታ ከማበላሸቱ ባሻገር የኢትዮጵያን…

“የኢትዮጵያ የሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ” የግሉ ዘርፍ በቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የመሪነት ሚና እንዲኖረው ተደርጎ የተዘጋጀ መሆኑ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተከለሰ ያለው "የኢትዮጵያ የሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ" የግሉ ዘርፍ በቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የመሪነት ሚና እንዲኖረው ተደርጎ የተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ክለሳ ረቂቅ ላይ…

ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ 137 ነጥብ 35 ሚሊየን ዶላር የእርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ 137 ነጥብ 35 ሚሊየን ዶላር የእርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሪት ያስሂን ወሀብራቢና በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ዳይሬከተር ኦስማን ዲዮን ተፈራርመውታል።…

ፈረንሳይ ከ50 ዓመታት በላይ የሆናቸው የቅኝ ግዛት ዘመን መረጃዎችን ይፋ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የቅኝ ግዛት ዘመን መረጃዎች ማግኘት የሚቻልበትን ሂደት የሚያቀል ውሳኔ አሳለፉ። ይፋ የሚደረጉት የቅኝ ግዛት ዘመን መረጃዎች የአልጀሪያ የነፃነት ጦርነትን ጨምሮ ከ50 ዓመታት በላይ የሆናቸው መረጃዎች ናቸው…