የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በተለያዩ አገራት ከተሾሙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቅርቡ በተለያዩ አገራት ከተሾሙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ጋር ውይይት አካሄዱ። አቶ ደመቀ ውይይቱን ያካሄዱት በቅርቡ በአውስትራሊያ፣ ጋና፣ ጣሊያን፣ ቱርክ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ Tibebu Kebede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም፣ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት ወይዘሮ ሕርቲ ምህረተአብ እና የክልሉ መንግስት አማካሪ የነበሩት ወልደጊዮርጊስ ደስታ፣ እንዲሁም በእነ አባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ስርአት ማዘመኛ የ2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ Feven Bishaw Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክስ ክፍያዎች ስርአት ማዘመኛ የ2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የክፍያ ስርአቱን መሠረተ ልማት ለማዘመን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የ20/80 እና የ40/60 የቤት ፕሮግራም ተመዝጋቢዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ በተዘጋጀው በጋራ ህንፃ የማህበር ቤት አሰራር ላይ የግንዛቤ መፍጠሪያ… Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በጋራ ህንፃ የማህበር ቤት አሰራር መመሪያና ምዝባውንም ለማከናወን በተዘጋጀው የኮምፒዩተር ፕሮግራም ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በከተዋማ በ2005 ዓ.ም የ20/80 እና የ40/60…
የሀገር ውስጥ ዜና የፀጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች የተፈተኑ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት የነበረውን ስነ ልቦናዊ ጫና ታሳቢ ባደረገ መልኩ ይወሰናል – ሚኒስቴሩ Tibebu Kebede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት የነበረውን ስነ ልቦናዊ ጫና ታሳቢ ባደረገ መልኩ እንደሚወሰን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ፡፡ ረፋድ ላይ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡ ለሀዲያ ሆሳዕና…
ቢዝነስ የጋናው ኤምፋርማ በኢትዮጵያ በመድሃኒት አቅርቦት ሊሰማራ ነው Tibebu Kebede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤምፋርማ የተሰኘው የጋናው መድሃኒት አቅራቢ ኩባንያ በኢትዮጵያ በመድሃኒት አቅርቦት መሰማራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን ከበላይአብ ፋርማሲዩቲካልስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ጋር መፈራረሙን አስታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች ለመተካት የዘር እሴት ሰንሰለቶችን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምርጥ ዘር ብዜት አቅርቦትና ስርጭት ላይ ያለውን የእሴት ሰንሰለት በመገምገም ዘርፉን ማዘመን የሚያስችል ከፌዴራል፣ ክልሎች እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ…
ፋና 90 የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የገዳ ና የአስተዳደር ስርአት ትምህርት እስከ ሶስተኛ ዲግሪ ድረስ ማስተማር ጀምራል Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ELC5UB3UiDE
ፋና 90 በቆላማ አካባቢ የሚኖሩ ዜጎችን ህይወት ለማሻሻል Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=hKlUb_Ee1Ng