ቴክ የዕቁብ መተግበሪያ ይፋ ሆነ Feven Bishaw Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)እቁብን ለማዘመን ታልሞ በእቁብ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂስ የተሰራው መተግበሪያ ለተጠቃሚዎች ይፋ መሆኑ ተነግሯል፡፡ የእቁብ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ አንዷ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ዮሃና ኤርሚያስ እንደገለፁት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰቆጣ ከተማ ቦምብ፣ ሽጉጥ እና ተተኳሽ ጥይቶች የተገኘበት ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Abrham Fekede Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰቆጣ ከተማ ቦምብ፣ ሽጉጥ እና ተተኳሽ ጥይቶችን በህገ ወጥ መንገድ ይዞ ሲንቀሳቀስ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማዋ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት ተወካይ ሃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር አበራ አግኝቸው ግለሰቡ በቁጥጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ሁለት ኢንዱስትሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Abrham Fekede Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ሁለት የቢራ ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርቶቻቸውን በዓለም ዓቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተለያዩ የድጋፍ…
ቢዝነስ የ21ኛው ዙር “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ፣ይሸለሙ” የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ተከናወነ Meseret Demissu Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 21ኛው ዙር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ"ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ይሸለሙ" የውጭ ምንዛሪ ግኝት ማበረታቻ የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ተከናውኗል። በብሄራዊ የሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በተከናወነው የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ላይም የባንኩ ከፍተኛ የስራ…
ስፓርት አሰልጣኝ ውበቱ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ Abrham Fekede Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ኢትዮጵያ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር እና ከኮትዲቯር ጋር ላለባት ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል፡፡ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አይ ሲ ሲ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለጥቃት ሰለባዎች 30 ሚሊየን ዶላር ፈረደ Abrham Fekede Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት /አይ ሲ ሲ/ ዳኞች በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በአማጽያን በተፈጸመ ጥቃት ሰለባ ለሆኑ ሰዎች 30 ሚሊየን ዶላር እንዲሰጣቸው ፈረደ፡፡ የፍርድ ቤቱ 30 ሚሊየን ዶላር ውሳኔ በአማጺ መሪው ቦስኮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በየመን በእስር ቤት በደረሰው የእሳት አደጋ በርካታ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው አልፏል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን በደረሰው የእስር ቤት ቃጠሎ በርካታ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው ማለፉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በዛሬው እለት በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ፥ በአደጋው ህይወታቸው ያለፈ ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል 5 ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ስራ ጀምረዋል Tibebu Kebede Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ሰብሳቢነት የሚመራው የብሄራዊ ድንገተኛ አደጋ አስተባባሪ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ ሳምንታዊ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በስበሰባው የኮሚቴው አባል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በትግራይ ክልል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ስብሀት ነጋን ጨምሮ እስር ላይ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ተገቢ በሆነ መንገድ እየተስተናገዱ ነው – ኮሚሽኑ Tibebu Kebede Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ እስር ላይ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ተገቢ በሆነ መንገድ እየተስተናገዱ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። ከትግራይ ክልል ሁኔታ ጋር በተገናኘ የታሰሩ ተጠርጣሪዎችን አያያዝ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአዲሷ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአዲሷ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው የሃገራቱን የረጅም ጊዜ ወዳጅነት በማድነቅ፤ በተለይም በትምህርት፣ በጤና እና በደህንነት ጉዳዮች ላይ ያለው…