የሀገር ውስጥ ዜና የኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል 105 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት Meseret Demissu Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል 105 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት፡፡ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ስራ ማስጀመሪያ የሚሆን 105 ሚሊየን ብር የሚገመት ሁለት ኮንቴይነር የህክምና ቁሳቁሶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ መጪውን ምርጫ ለሚታዘቡ ሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሥልጠና ሰጠ Meseret Demissu Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛውን አጠቃላይ ምርጫ ለመታዘብ ማመልከቻ ላስገቡ እና በመጀመሪያ ዙር ላለፉ ሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሥልጠና ሰጠ፡፡ ስልጠናው የተለያዩ ክፍሎች ያሉት ሲሆን በቦርዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ለ 928 ወጣቶችና ሴቶች የመስሪያ ቦታ ተሰጠ Meseret Demissu Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ለ928 ወጣቶችና ሴቶች የመስሪያ ቦታ ሸዶችን በእጣ አስተላለፈ፡፡ የመስሪያ ሼዶቹን የአዲስ አበባ ከተማ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር መከሩ Meseret Demissu Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር በሁለትዮሽ እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና “አንድነት ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ ነገና ከነገ በስቲያ በዋሽንግተን ዲሲና በኒውዮርክ ግዛቶች ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ ነው Meseret Demissu Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"አንድነት ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሀሳብ ነገና ከነገ በስቲያ በዋሽንግተን ዲሲና በኒውዮርክ ግዛቶች ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑን በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ተናገሩ። "በውጭ ሃገራት የሚነዙ የሀሰት ፕሮፓጋንዳዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ባህሬን በትግራይ ክልል ያለው እንቅስቃሴ የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ መሆኑን ገለጸች Meseret Demissu Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህሬን በትግራይ ክልል ያለው እንቅስቃሴ የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ መሆኑን ገለጸች። በባህሬን የኢፌዴሪ ቆንስላ ጀኔራል ጽህፈት ቤት ቆንስል ጄነራል አምባሳደር ጀማል በክር ከባህሬን ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩባ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር የኩባ እና የኢትዮጵያን ግንኙነት ለማሳደግ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ አስታወቁ Meseret Demissu Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩባ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር አናያንሲ ሮድሪጌዝ ካሜጆ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በቀጠናዊ፣ በሁለትዮሽና በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓመት ከ3 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይሰጣል የተባለው የበለስ ስኳር ፋብሪካን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓመት ከ3 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይሰጣል የተባለው የበለስ ስኳር ፋብሪካን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ምርት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ይህንን ያስታወቁት የኮርፖሬሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስኮትላንድ መንግስት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ ከ471 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኮትላንድ መንግስት በትግራይ ክልል ህግን በማስከበር እርምጃ ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ ከ471 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ ይፋ አደረገ። መሰረታቸውን ስኮትላንድ ባደረጉ የተራዕዶ ድርጅቶች በኩል በትግራይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሦስት ክልሎች ለትግራይ ክልል የለገሱትን 282 ሚሊየን ብር ድጋፍ አስረከቡ Meseret Demissu Mar 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ፣ የቤንሻንጉል ጉሙዝና ጋምቤላ ክልሎች ለትግራይ ክልል መልሶ ማቋቋሚያ የለገሱትን 282 ሚሊየን ብር ድጋፍ አስረከቡ። ድጋፉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…