Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ሙፍሪሃት ካሚል ከተመድ ምክትል ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፍሪሃት ካሚል ከተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ፀሀፊ ጊልስ ሚካድ ጋር ተወያዩ ፡፡ በውይይታቸው በትግራይ ክልል ውጤታማ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦትን በተመለከተ መምከራቸውን ከሰላም…

ተጨማሪ 771 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 127 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 7 ሺህ11 የላቦራቶሪ ምርመራ 771 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 136ሺህ 365…

ፍርድ ቤቶች የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል ድጋፍ ይደረጋል — ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በየደረጃው የሚገኙ ፍርድ ቤቶች ለህብረተሰቡ ቀልጣፋ የፍትህ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል ድጋፍ እንደሚደረግ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ ገለጹ። ወይዘሮ መዓዛ ዛሬ በአማራ ክልል በመገኘት የፍርድ ቤት የሥራ እንቅስቃሴ…

በተሰጠው የጊዜ ገደብ ሃብት ያላስመዘገቡ በየተቋማቱ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ተጠያቂ እንደሚደረጉ ኮሚሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በተሰጠው የጊዜ ገደብ ሃብት ያላስመዘገቡ በየተቋማቱ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ተጠያቂ እንደሚደረጉ የፌዴራል የስነምግባርና የጸረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ 197 የሚሆኑ የፌደራል መንግስት መስሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች በፌደራል መንግስት…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በሲቲ ዞን ሺኒሌ ወረዳ የተገነባውን ዘመናዊ የተሽከርካሪዎች መናኸሪያን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በሲቲ ዞን ሺኒሌ ወረዳ የተገነባውን ዘመናዊ የተሽከርካሪዎች መናኸሪያን መርቀው ከፈቱ፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ ውስጥ የማጠናቀቅ ትልቅ እመርታ እየታየ መሆኑን ነው…

አቶ አባይ ወልዱ የቄስ ልብስ ለብሰው መታወቂያቸውን ቀይረው ሲንቀሳቀሱ መያዛቸውን ፖሊስ ለችሎት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) እነስብሀት ነጋ ለ2ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል። ተጠርጣሪዎቹ በፌፌራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው ጉዳያቸው የታየው ፡፡ የቀድሞው የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ የቄስ ልብስ…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣ ላይቤሪያና ማልታ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ አባል ሃገራት በመሆን ተቀላቀሉ። ምርጫው የአባል ሃገራቱን ቁጥር 95 እንዳደረሰውና ከአፍሪካ አስራ አራት እንዲሁም ከአውሮፓ ሰላሳ አምስት ሃገራትን አባል አድርጎ…

የመከላከያ ሰራዊት ኢትዮጵያን እንዲመስልና በቴክኖሎጂ የዳበረ እንዲሆን የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከአባሉ እስከ ከፍተኛ አመራሩ የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰቦችን እንዲመስል እና ከወቅቱ ጋር እንዲዘምን ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሀኑ ጁላ ተናገሩ ። ከለውጡ…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ባህርዳር ከተማና ኢትዮጵያ ቡና 2 ለ 2 በሆነ ውጤት አቻ ተለያዩ። በጨዋታው የባህርዳር ከተማን ጎሎች ፍፁም አለሙ እና ምንይሉ ወንድሙ ሲያስቆጥሩ ኢትዮጵያ…