የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ በትብብር እየሰራን ነው- የፖለቲካ ፓርቲዎች Meseret Awoke Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ፍትሃዊና በህዝብ ዘንድ ተአማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በትብብር እየሰሩ መሆናቸውን በጋምቤላ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ጋምቤላ ክልል ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ላክድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በህዳሴ ግድብ አካባቢ ሆቴል ሊገነባ ነው Meseret Demissu Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሲጠናቀቅ የሚፈጠረውን የጎብኚዎች ከተማ ተከትሎ በአካባቢው የራሱን ሆቴል እንደሚገነባ አስታወቀ። የአሶሳ ዩኒቨርሲቲፕሬዚዳንትአቶ ከማል አብዱራሂም ÷ ዩኒቨርሲቲው የታላቁ የኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ደቡብ ሱዳን የሃገር ውስጥ በረራ አገልግሎት የሚሰጠውን አየር መንገድ አገደች Feven Bishaw Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን አንድ አነስተኛ አውሮፕላን መከስከሱን ተከትሎ የሃገር አየር መንገዱን ማገዷ ተሰማ፡፡ የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር አውሮፕላኑ ማክሰኞ መከስከሱን ተከትሎ አየር መንገዱ በጊዜያዊነት በረራ እንዳያደርግ አግደዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው የሲሚንቶ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Meseret Awoke Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ በ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ወጪ ለሚ ናሽናል የሲሚንቶ ፋብሪካ ሊገነባ ነው፡፡ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የመሰረት ድንጋይ ያስቀመጡ ሲሆን፥ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚስተዋለው መዘናጋት የኮቪድ19 ወረርሽኝ ስርጭት እንዲጨምር አድርጓል – ጤና ሚኒስቴር Tibebu Kebede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በህብረተሰቡ ዘንድ በሚስተዋለው መዘናጋት ሳቢያ የኮቪድ19 ወረርሽኝ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በኮቪድ19 ስርጭትና ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም የኮሮና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ምስጋና አቀረቡ Tibebu Kebede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዴቪድ ቢስሊ ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዋና ስራ አስፈጻሚው በኢትዮጵያ ያለውን የሰብአዊ እርዳታ ፍላጎት አስመልክቶ ላደረጉት ገንቢ አስተዋጽኦ እና ተጨባጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው Tibebu Kebede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩን የ2013 ዓ.ም የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በግዥ ዕቅድና ንብረት አስተዳደር በሚታዩ ክፍተቶች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ግዥን በዕቅድ በመምራት የንብረት አስተዳደርን ውጤታማነት እናሳድግ" በሚል መሪ ቃል በግዥ ዕቅድና ንብረት አስተዳደር በሚታዩ ክፍተቶች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከሴናተር ጂሚ ኢንሆፍ ጋር በትግራይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሴናተር ጂሚ ኢንሆፍ ጋር በትግራይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰብአዊ ድጋፍ አቅራቢ ድርጅቶች በትግራይ ክልል ተንቀሳቅሰው ድጋፍ እንዲያደርጉ መንግስት እየሰራ እንዳለ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊድን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ፀሃፊ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊድን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ፀሃፊ ጃኒን አልም ኤሪክሰን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም አምባሳደር ድሪባ መንግስት በትግራይ ክልል እያደረገ ያለውን የሰብአዊ ድጋፍ በተመለከተ ገለጻ…