Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ወገንተኛ የሆነ ጣልቃ ገብነትን እና በሀገር እና መንግስት ላይ የሚካሄድ ስም የማጥፋት ዘመቻ አትቀበልም-ጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወገንተኛ የሆነ ጣልቃ ገብነትን እና በሀገር እና መንግስት ላይ የሚካሄድን ፓለቲካዊ ወገንተኝነት ያለውን ስም የማጥፋት ዘመቻ እንደማትቀበል ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ በትግራይ ክልል ህግን የማስከበር እርምጃውን…

በትግራይ ክልል የፌዴራል መንግስት 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ወጪ በማድረግ ሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቧል- የጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት ከሌሎች ጉዳዮች በማስቀደም በትግራይ ክልል 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ወጪ በማድረግ ሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረቡን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ በትግራይ ክልል ህግን የማስከበር እርምጃውን ተከትሎ እየቀረቡ ስላሉ…

በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ ግብረ ኃይሉ በጄኔራል ዮሐንስ እየተመራ የማረጋጋት እና መልሶ የመገንባት ሥራውን ይቀጥላል -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት  በትግራይ ክልል የተከናወኑ ሥራዎችንና ቀጣይ እርምጃዎችን አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ የትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ ግብረ ኃይል እና ጊዜያዊ አስተዳደር በተገኙበት ነው የተካሄደው። ከዛሬ…

የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከተመድና ከዓለም ዓቀፍ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ተወካዮች ጋር በበይነመረብ ውይይት አካሂዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና ከሌሎች ዓለም ዓቀፍ የግብረ-ሰናይ ድርጅት ተወካዮች ጋር በበይነመረብ ውይይት አካሂዱ። ሚኒስትሯ በውይይቱ የኢትዮጵያ መንግስት ከህግ ማስከበሩ ሂደት ጋር ተያይዞ በትግራይ…

አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከህንድና ኮንጎ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀሪያ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጄሪያ ከህንድና ከዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ ኮንጎ አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ነብያት የወቅቱ የተመድ ተለዋጭ አባል ሀገር ከሆነችው የህንድ አምባሳደር…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ነገ ያካሂዳል፡፡ በጉባኤው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2013 ዓ.ም የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ሰፊ ውይይት እንደሚያደርግ በምክር ቤቱ…

አምባሳደር ተሾመ በቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ው ፔንግ ጋር መክረዋል። ውይይታቸው በሁለትዮሽ ግንኙነት፣ ቀጠናዊ እና የጋራ በሆኑ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ያተኮረ ነበረ። አምባሳደር…

የዓለም ባንክ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ30 የአፍሪካ ሃገራት ለኮቪድ19 ክትባት የሚውል ድጋፍ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ30 የአፍሪካ ሃገራት ለኮቪድ19 ክትባት የሚውል የአስቸኳይ ጊዜ የገንዘብ ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የሚደረገው ድጋፍ በአህጉሪቷ ለወረርሽኙ ተጋላጭ የሆኑ ዜጎችን ለመከተብ የሚውል ነው ተብሏል፡፡…

338 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 338 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ባለፈው…

“የሴቶች ተሣትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል በጋምቤላ የሴቶች የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሴቶች ተሣትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል በጋምቤላ ብልጽግና ፓርቲ የተዘጋጀ የሴቶች የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ዜጎች በህገ-መንግስቱ የተቀመጠላቸውን መብት በመጠቀም…