Fana: At a Speed of Life!

354 ዜጎች ከሊባኖስ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 354 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ቤይሩት ከተማ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ከስደት ተመላሾቹ ኤልማ ከተባለ ድርጅት ከፍሪደም ፈንድ እና ከኢፌዴሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር ነው የተመለሱት፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች…

የመማር ማስተማር ሂደቱ ሰላማዊ በሆነ መንገድ መቀጠል በሚችልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከርዕሳነ መምህራን ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመማር ማስተማር ሂደቱ ሰላማዊ በሆነ መንገድ መቀጠል በሚችልበት እና ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ከሁሉም ትምህርት ቤቶች ከተውጣጡ ርዕሳነ መምህራንና ሱፐር ቫይዘሮች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ በውይይቱ…

በሰቆጣ ቃል-ኪዳን ስምምነት መሠረት ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት የተገነባው የመስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ በለሳ ወረዳ በሰቆጣ ቃል-ኪዳን ስምምነት መሠረት ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎ የተገነባው የመስኖ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመረቀ፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ…

አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ በማርዋዲ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ትዝታ ሙሉጌታ በማርዋዲ ዩኒቨርሲቲ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች እንዲሁም በመማር ማስተማር…

በህገ ወጥ መልኩ ሲዘዋወር የነበረ 380 የክላሽንኮቭ ተተኳሽ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መልኩ ሲዘዋወሩ የነበሩ 380 የክላሽንኮቭ ተተኳሽ ጥይቶች ተይዘዋል። ተተኳሽ ጥይቶቹ የተያዙት ከቆቦ ከተማ ወደ ሀራ ከተማ ሲጓጓዝ ልዩ ስሙ አልዋ በተባለ ቦታ በአካባቢው ሚሊሻ አባላት በተደረገ ክትትል ነው። ከዚህ ጋር…

የትግራይ ስፖርት ኮሚሽንን ለመደገፍ እና ስፖርቱን ወደ ነበረበት ለመመለስ የሚያስችል እንቅስቃሴ ተጀምሯል-  አቶ ዱቤ ጅሎ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ስፖርት ኮሚሽንን ለመደገፍ እና ስፖርቱን ወደ ነበረበት ለመመለስ የሚያስችል እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ዱቤ ጅሎ ገለፁ። አቶ ዱቤ ለክልሉ የሚደረገውን ድጋፍ በማስመልከት ለጋዜጠኞች መግለጫ…

በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በአንድ ቀን ከፍተኛ የሟቾች ቁጥር ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚል ወረርሸኙ ከተከሰተ ጀምሮ በአንድ ቀን ከፍተኛ የሟቾች ቁጥር ማስተናገዷን አስታወቀች፡፡ የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በአንድ ቀን ብቻ በቫይረሱ አማካኝነት 1 ሺህ 910 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ በሃገሪቱ ለሁለት…

ከ5 ሺህ በላይ ኤርትራውያን ስደተኞች ወደ ሁለት የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ተዘዋውረዋል – የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ 5 ሺህ 844 ኤርትራውያን ስደተኞችን ወደ ሁለት የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ማዛወሩን አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው በማይ አይኒ እና አዲ ሃሩሽ የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች 295 ተጨማሪ ስደተኞችን…

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ስራ አስፈጻሚ ዴቪድ ቤስሊ በትግራይ ክልል ድጋፍ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቁ፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ከተወያዩ በኋላ የዓለም ምግብ ፕሮግራም በክልሉ ድጋፍ…

የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ማሻሻያ ፍኖተ ካርታ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ማሻሻያ ፍኖተ ካርታ ይፋ ተደርጓል። የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራሙን ይፋ መደረግ ያስታወቁት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ናቸው፡፡ አቶ ደመቀ በትዊተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት…