Fana: At a Speed of Life!

“የሴቶች ተሣትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል በጋምቤላ የሴቶች የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሴቶች ተሣትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል በጋምቤላ ብልጽግና ፓርቲ የተዘጋጀ የሴቶች የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ዜጎች በህገ-መንግስቱ የተቀመጠላቸውን መብት በመጠቀም…

በጉጂ ዞን ኦዶ ሻኪሶ ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን ኦዶ ሻኪሶ ወረዳ በማገዶ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ። በትናትናው ዕለት በከተማዋ በደረሰ የእሳት አደጋ 29 መኖሪያ ቤቶች እና የንግድ ቤት መውደማቸው ተጠቁማል።…

በ170 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ህንጻ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ170 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው በልዮ ዘመቻዎች ኃይል ስር የሚገኘው የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ህንጻ የመሰረተ ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ በልዮ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ስር በሚገኘው የአየር…

እነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ (ወዲነጮ) ክስ ሊመሰረትባቸው ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሬዲዮ ግንኙነትን በማቋረጥ በሰሜን ዕዝ ጦር ላይ ጥቃት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉት የመከላከያ ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ እነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ (ወዲነጮ) ክስ ሊመሰረትባቸው ነው፡፡ በዛሬው ዕለት በፌደራል የመጀመሪያ…

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድና የፖለቲካ ፓርቲዎች አራተኛው የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች አራተኛው ተከታታይ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የምርጫ ምልክት የወሰዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮችና የምርጫ ቦርድ አመራሮች ተገኝተዋል። ውይይቱ በዋናነት የዕጩዎቸ ምዝገባ ሂደት…

በመዲናዋ ለከተማየ ውበት እኔም አምባሳደር ነኝ” በሚል ንቅናቄ ከ25 ሺህ በላይ ወጣቶችን በማሳተፍ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን ጽዱና ውብ ከተማ ለማድረግ "ለከተማየ ውበት እኔም አምባሳደር ነኝ" በሚል ንቅናቄ ከ25 ሺህ በላይ ወጣቶችን በማሳተፍ አካባቢን የማጽዳት ስራ እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ ገለጸ። ለሁለት ወር…

በ6 ወራት በትራፊክ አደጋ የ1 ሺህ 848 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት  በሀገር ዓቀፍ ደረጃ 20 ሺህ 672 የመንገድ ትራፊክ አደጋ መድረሱን እና የ1 ሺህ 848 ሰዎች ህይወት ማለፉን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የትራፊክ አደጋዎቹ ከሐምሌ 1 ቀን 2012 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2013…

ሰውን በሕገ ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመቀነስ ማኅበረሰብ አቀፍ ስራዎች ላይ መስራት ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰውን በሕገ ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመቀነስ ማኅበረሰብ አቀፍ ስራዎች ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ፡፡ በሰው የመነገድና ሰውን በሕገ ወጥ መንገድ…

ሱዳን እና ግብፅ ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት ሱዳን እና ግብፅ ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የሱዳን ጦርሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሙሃመድ አልሁሴን እና የግብጹ አቻቸው ሞሃመድ ፋሪድ ናቸው ካርቱም ላይ ስምምነቱን የደረሱት ተብሏል፡፡ ስምምነቱን…

የሴቶችን መብት የሚያከብር ማህበረሰብ እንገባ በሚል 45ኛው ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሴቶችን መብት የሚያከብር ማህበረሰብ እንገባ” በሚል መሪ ቃል 45ኛው ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን ወሩን ሙሉ መከበር ጀምሯል። የወሩ መጀመሪያ ሳምንት የሴቶች አመራርና ውሳኔ ሰጭነት ላይ ባተኮሩ የፖናል ውይይቶች እንደሚታሰብ የሴቶች ህፃናትና…