ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ሃገራት የኮሮና ቫይረስ ክትባት እየተረከቡ ነው Abrham Fekede Mar 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የአፍሪካ ሃገራት የመጀመሪያቸው የሆነውን የኮሮና ቫይረስ ክትባት እየተረከቡ ነው፡፡ ክትባቱ ኮቫክስ በተሰኘው ዓለም አቀፍ ጥምረት አማካኝነት ነው ወደ ሃገራቱ እየተሰራጨ የሚገኘው፡፡ ከሃገራቱ መካከል ኬንያ፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ጄ ብሊንከን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በትግራይ ስላለው ሁኔታ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ የአሜሪካው የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የልዩ ዘመቻዎች ኃይል የአየር ወለድ ስልጠና ማጠናቀቂያ የአየር ወለድ ዝላይ ትርኢት በዱከም አካሄደ Tibebu Kebede Mar 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የልዩ ዘመቻዎች ኃይል የአየር ወለድ ስልጠና ማጠናቀቂያ የአየር ወለድ ዝላይ ትርኢት በዱከም አካሄደ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ ከፍተኛ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በተገኙበት በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊያን ለከፋፋይ ሃሳቦች ጆሮ ሳይሰጡ ለአገር ሠላምና አንድነት ሊሰሩ ይገባል Meseret Demissu Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን ለከፋፋይ ሃሳቦች ጆሯቸውን ሳይሰጡ ለአገር ሠላምና አንድነት በቁርጠኝነት እንዲሰሩ የአድዋ ድል በዓል ታዳሚዎች ጥሪ አቀረቡ። 125ኛው የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ ምኒልክ አደባባይ በደማቅ ሥነ ስርዓት ተከብሯል። በምኒልክ…
ፋና 90 125ኛ ዓመት የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በድምቀት ተከብሯል Meseret Demissu Mar 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=8WAOUTnRmiA
ፋና 90 ኪነ – ጥበብ እና አድዋ በዘርፉ ባለሙያዎች Meseret Demissu Mar 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=oVUcsjxJJtc
ፋና 90 ስልጡን የምክክር መድረክ ማጠቃለያን አስመልክቶ የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሰጡት መግለጫ Meseret Demissu Mar 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Jgb_bGQMN1M
ፋና 90 125ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበር በባህር ዳር ከተማ በድምቀት ተከበረ Meseret Demissu Mar 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=OW-cmNT5tZM
ፋና 90 የአድዋ ድል ታሪኮችን በጉያው ሸሽጎ የያዘው ጥንታዊው ቤተ መንግስት Meseret Demissu Mar 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=TwyNrzJX__w
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ሸቀጦችን በድብቅ አከማችተው የተገኙ 197 የነጋዴ መጋዘኖች ታሸጉ Meseret Demissu Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የዋጋ ንረት እንዲፈጠር ዘይትና የተለያዩ የምግብ ፍጆታቸውን አከማችተው የተገኙ 197 የነጋዴ መጋዘኖች እንዲታሸጉ መደረጉን የዞኑ ንግድ ጽህፈት ቤት ገለጸ። የጽህፈት ቤቱ ተወካይ አቶ መሐመድዚያድ ከድር እንዳሉት በዞኑ…