Fana: At a Speed of Life!

የጣሊያኑ ጠ/ሚ ጁሴፔ ኮንቴ ስልጣናቸውን ለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ  ስልጣናቸውን ለቀቁ። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን የያዙበት መንገድ በተመለከት ተችት ሲቀርብባቸው የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመልቀቂያ ደብዳቤ ለፕሬዚዳንቱ አስገብተው ተቀባይነት አግኝቷል። በጣሊያን በኮሮና…

ኢዜማን ጨምሮ 5 ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶቻቸውን ቀይረው እንዲያቀርቡ ቦርዱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የፓርቲዎች የምርጫ ምልክት መረጣ እየተከናወነ እንደሆነ አስታውቋል። በዚህም መሰረት እስከአሁን ድረስ 45 ያህል ፓርቲዎች ምልክቶቻቸውን ያስገቡ ሲሆን አምስት ፓርቲዎች የመረጧቸው ምልክቶች…

በመቐለ ከተማ የንግድ እንቅስቃሴ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ የንግድ እንቅስቃሴ መጀመሩን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በክልሉ የንግድ እንቅስቃሴ መስተጓጎሉ የሚታወቅ ሲሆን ይህም…

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ  ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳዳር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የቀድሞው መንግስት እንዳደረገው በጉዳዩ ላይ እጁን እንደማይጭን ተስፋ አደርጋለሁ ሲሉ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ገለፁ።…

በክልሎች ወሰን አካባቢዎች የሰላም እና የጋራ ልማት እቅድ ስምምነቶችን ማከናወን ለሀገራዊ እድገት ወሳኝ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች ውስጣዊ እና አስተዳደራዊ ወሰን አካባቢዎች የሰላም እና የጋራ ልማት እቅድ ስምምነቶችን ማከናወን አስተማማኝ የሀገራዊ እድገት ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የተገነባው 12ኛውን ትምህርት ቤት በምዕራብ ጉጂ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ጉጂ ሱሮ ቡርጉዳ ወረዳ የተገናበው ኢፋ ሱሮ  ቡርጉዳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ ተመርቋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፣…

ኢትዮጵያዊቷ የአሥር አመት ታዳጊ አፍሪካን ኮድ ውድድር አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአስር አመት ታዳጊ የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ ሶልያና ግዛው አፍሪካን ኮድ (AfriCANCode) በተሰኘው ውድድር የ2020 አሸናፊ ሆናለች፡፡ ሶልያና በዚህ ውድድር አሸናፊ የሆነችበት  ማትስቴይንመንት (Mathstainement) የተሰኘ ፕሮጀክት መሆኑን…

21 ሺህ 695 የጋራ መኖርያ ቤቶችና ከ13 ሚሊየን በላይ ካሬ መሬት በህገወጥ መንገድ መያዛቸው መረጋገጡን ወ/ሮ አዳነች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከመሬት ወረራና ባለቤት አልባ ህንፃዎች እንዲሁም ከኮንዶሚኒየምና የቀበሌ ቤቶች ዙሪያ የተደረገ የማጣራት ውጤት ላይ መግለጫ እየሰጡ ነው። በመግለጫቸውም  በአጠቃላይ በከተማችን 13…

የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልገሎት ሥልጠና በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ መሠጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013  (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በሀገር አቀፍ ደረጃ  የተዘጋጀው ብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልገሎት ሥልጠና በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ መሠጠት ተጀምሯል። ለአርባ አምስት ቀናት በሚቆየው ስልጠና ላይ ለድሬዳዋና ከአዲስ አበባ ጨምሮ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የዩኒቨርሲቲ…

የፌደሬሽን ምክር ቤት ለክልሎች ለሚሰጠው የድጎማ በጀትን ግልጽ አሰራር ለመዘርጋት ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት ለክልሎች ለሚሰጠው የድጎማ በጀትን ግልጽ አሰራር ለመዘርጋት ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። ምክር ቤቱ አሁን ተግባራዊ ከተደረገው ጥቅል አላማ ካለው የድጎማ በጀት አሰራር በተጨማሪ የተመጣጠነ እድገት ለማምጣት ታሳቢ ያደረገ…