የሀገር ውስጥ ዜና የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ 200 የሕክምና እና ጤና ሳይንስ ተማሪዎችን አስመረቀ Abrham Fekede Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 32 የሕክምና ዶክተሮችን ጨምሮ 200 የሕክምና እና ጤና ሳይንስ ተማሪዎችን አስመረቀ። ዩኒቨርሲቲው በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ካሰለጠናቸው 32 የሕክምና ዶክተሮች መካከልም 10ሩ ሴት…
ስፓርት 125ኛውን የአድዋ ድል በማሰብ የተጀመረው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል Abrham Fekede Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የአድዋ ድል በማሰብ የተጀመረው 12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ቡናና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በማርሽ ባንድ ታጅቦ የኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና 125ኛው የአድዋ ድል በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው Abrham Fekede Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ድል በዓል በጎንደር በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ በበዓሉ አባት አርበኞች፣ ወጣቶች፣ ልዩ ልዩ የጸጥታ አባላትና ከተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች የተወጣጡ ነዋሪዎች ታድመውበታል። መነሻውን አርበኞች አደባባይ አድርጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል ነጻነታችንን ያወጅንበት እና ታላቅ ተጋድሎ ያደረግንበት ታሪካዊ ክስተት ነው – አቶ እርስቱ ይርዳ Abrham Fekede Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የጥቁር ህዝቦች የነጻነት የድል አርማ የሆነው የአድዋ ድል ነጻነት የታወጀበት እና ታላቅ ተጋድሎ የተደረገበት ታሪካዊ ክስተት ነው አሉ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያሉት 125ኛውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የ125ኛው የአድዋ የድል በዓል በባህርዳር እየተከበረ ነው Abrham Fekede Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ125ኛው የአድዋ የድል በዓል በባህርዳር ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ የአማራ ክልል ርዕሰመስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እና ሌሎች የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል። በባህርዳር ከተማ 6ቱ ክፍለ ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ የድል በዓል በመስቀል አደባባይ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል Abrham Fekede Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ የድል በዓል በመስቀል አደባባይ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰመስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፥ የፌዴራል እና የክልል የስራ ሀላፊዎች፥ የጥንት አርበኞች፥ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፥ ከተለያዩ የፊንፊኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ያለልዩነት ኢትዮጵያን ያስከበሩበት ድል ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Abrham Fekede Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ድል በባርነት ስር ለነበሩ ጥቁር ህዝቦች ሁሉ የነጻነት የሞራል ስንቅ መሆኑ ተገለጸ። የአድዋ ድል ባርነትን ከማሸነፍ በላይ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በምኒሊክ አደባባይ የአድዋ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና 125ኛው የዓድዋ የድል በዓል በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ይገኛል Abrham Fekede Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የዓድዋ የድል በዓል በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በአዲስ አበባ በዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። በክብረ በዓሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በተለያዩ ዘርፎች ስኬታማ ከሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሴቶች ወር አከባበርን በተለያዩ ዘርፎች ስኬታማ እና ታዋቂ ከሆኑ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር በመወያየት ጀምረውታል፡፡ ስኬታማ ሴቶች በኢትዮጵያ የሚገኙ ወጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወጣቱ ላይ የተሰራውን የጥላቻ ትርክት በትምህርት ስርዓት ማስተካከል ይገባል – ብሔራዊ የወጣቶች ምክክር Tibebu Kebede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በወጣቱ ላይ የተሰራውን የመለያየትና የጥላቻ ትርክት በትምህርት ስርዓት መመለስ እንደሚገባ ብሔራዊ የወጣቶች ምክክር ጠየቀ። ይህ የተጠየቀው "በስልጡን ምክክር አዲስ የተስፋ ምዕራፍ" በሚል እየተካሄደ ባለው ብሔራዊ የምክክር መድረክ…