የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቨን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት በሁለትዮሽ እና በኮቪድ19 ክትባት ፍትሃዊነት ስርጭት ላይ መምከራቸውን አስታውቀዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም በብሄራዊና አካባቢያዊ የፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለ125ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለ125ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ለአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን እንኳን አደረሳቹሁ! የአድዋ ድል 125 ዓመታት ወደኋላ ተሻግሮ በእናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ ከ150 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Tibebu Kebede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር፣ የሐረሪ ክልል እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳዳር ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ ሥራ ከ150 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉን በአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ በሐረሪ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና 345 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ Tibebu Kebede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)345 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡ ከተመላሾቹ መካከል 300 ሴቶች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ህጻናት መሆናቸው ታውቋል፡፡ ዜጎቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ለ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤፍጌኒ ተረክህን ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ለ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አምባሳደሩ “የአድዋ ድል ኢትዮጵያ ቅኝ ግዛትን በመታገልና በማሸነፍ ነጻነቷንና…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሷ የአሜሪካ አምባሳደር የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጅ አቀረቡ Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ሆነው የተሾሙትን ጊታ ፓዝን የሹመት ደብዳቤ ቅጅ ተቀበሉ፡፡ አምባሳደር ሬድዋን አሜሪካ የኢትዮጵያ ረጅም ጊዜ ወዳጅ ሃገር መሆኗን ጠቅሰው፤ አምባሳደሯም…
የሀገር ውስጥ ዜና 24 የተጓተቱ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጠናቀቀ Feven Bishaw Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ቢሮ በክልሉ በተለያዩ አካበቢዎች ግንባታቸው የተጓተቱና የመልካም አስተዳደር ችግር ፈጥረው የነበሩ 24 የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ማጠናቀቁን ገለጸ። በቢሮዉ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ክትትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Meseret Awoke Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የህዝብ ግንኙነትና የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት የዘንድሮው 125ኛው በዓል “አድዋ ኅብረብሄራዊ አንድነት ዓርማ” በሚል መሪ ሀሳብ…
ስፓርት ወላይታ ዲቻ ሃድያ ሆሳዕናን አሸነፈ Meseret Awoke Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላይታ ዲቻ ሃድያ ሆሳዕናን 2ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ዛሬ ከሰዓት 14ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻን ከሃድያ ሆሳዕና አገናኝቷል፡፡ ለወላይታ ዲቻ ጸጋዬ ብርሃኑ እና ቸርነት ጉግሳ ጎል አስቆጥረዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞዉ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ በሙስና ወንጀል እስር ተፈረደባቸው Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ በሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ተብለው የአንድ ዓመት እስር ተፈረደባቸው፡፡ የ66 ዓመቱ ሳርኮዚ ከፈረንጆቹ 2007 እስከ 2012 ድረስ ፈረንሳይን መርተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለእስር የተዳረጉት ከምርጫ…