Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጀምስ ዱድሪጅ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም በጋራ ጉዳዮች እንዲሁም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ሃሳብ ተለዋውጠዋል። ከዚህ ባለፈም በኢትዮጵያ…

የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ የተሻለ የአመራር ስልጠና እንዲሰጥ የሚያደርጉ የሪፎርም ስራዎችን እያካሔደ መሆኑ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አካዳሚው ኢትዮጵያ ካለችበት ለውጥ አንፃር መራመድ እንዲችል የሚያደርጉት የሪፎርም ስራዎች እያካሔደ መሆኑ ተገለፀ። የአካዳሚውን ስያሜ ለመቀየር የሚያስችሉ ሕጋዊ አካሔዶችና ሌሎች ቅድመ ሁኔታዎች መጀመራቸውም ተገልጿል። አካዳሚው ለተለያዩ…

300 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረብያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)300 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረብያ ጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…

በመተከል ዞን የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ የልዩ ኃይልና የመደበኛ ፖሊስ አመራሮች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞንን ጸጥታ በተሻለ መልኩ ለማስጠበቅ በሁለተኛ ዙር የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ 460 የዞኑ ልዩ ኃይልና መደበኛ ፖሊስ አመራሮች ተመረቁ። በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የዞኑ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል…

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሐም በላይ ከቻይና አምባሳደር ዥአኦ ዢህሁ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ የኢትዮ ቻይናን በይነ መንግስታዊ እና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትና ትብብርን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች በተለይም…

የገንዘብ ሚኒስትሩ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን የምስራቅ አፍሪካ ልዩ ልዑክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን የምስራቅ አፍሪካ ልዩ ልዑክ አምባሳደር መሃመድ አብዲ አፌ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ የተለያዩ ሃገራት ስደተኞችን በማስተናገድ ረገድ እያከናወነች ያለውን…

የመንግስት እና ፓርቲ መደበላለቅ በቅድመ ምርጫ ወቅት የቀደሞውን ኢ-ፍትሃዊነት እንዳያነግስ ሊታሰብበት ይገባል – የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት እና ፓርቲ መደበላለቅ በቅድመ ምርጫ ወቅት የቀደሞውን ኢ-ፍትሃዊነት እንዳያነግስ ሊታሰብበት እንደሚገባ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠይቀዋል። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የእናት ፓርቲ እና የህብር ኢትዮጵያ…

ህወሓት በኦነግ ሸኔ አማካኝነት በኦሮሚያ ክልል ሊፈጽም የነበረው ጥቃት ከሽፏል – የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በኦሮሚያ ክልል አቅዶት የነበረው ትርምስ እንደ ፍላጎቱ አለመሳካቱን የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር እና የኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ሐላፊ ጌታቸው ኢታና ገለፁ። ከሓዲው የጁንታ ቡድን በሠራዊቱ ላይ ጥቃት ከፈፀመ በኋላ በኦነግ ሸኔ አማካኝነት…

የ’ገበታ ለሀገር’ መርኃ ግብር የሦስቱን መዳረሻዎች ባህላዊ እሴቶች ያሳየ ነው – ጠ/ሚ ፅህፈት ቤት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቲት 13 ቀን 2013 ዓ.ም. የተካሄደው የ'ገበታ ለሀገር' መርኃ ግብር የሦስቱን መዳረሻዎች ባህላዊ እሴቶች ያሳየ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ አልባሳት፣ ምግብ፣ ባህላዊ ቁሳቁሶችን ጨምሮ የነበረው…

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በሁለት የተለያዩ ቦታዎች የደረሰ ሲሆን፥ አንድ እናት እና የአሽከርካሪ ህይወት ማለፉን የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያን የጠቀሰው የአዊ ዞን…