የትግራይ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ ሊያደርጉ ይገባል – ዶክተር ሙሉ ነጋ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የትግራይ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ ማድረግ ይገባቸዋል" ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ጥሪ አቀረቡ።
ዶክተር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል የተደረገውን የሕግ ማስከበር ተልዕኮ ተከትሎ…