የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስተሪ ፓርክን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በይርጋለም የተቀናጀ የግብር ማቀነባበሪ ኢንዱስተሪ ፓርክን በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል።
በጉብኝቱ ላይ ሲዳማክ ክልል ርዕሰ መስተዳር አቶ ደስታ ሌዳሞ ፣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ኔሜ፣ የኮሚሽኑ ምክትል…