የምክንያታዊ ወጣት የውይይትና የሙግት መድረክ በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምክንያታዊ ወጣት የውይይትና የሙግት መድረክ በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ ከከተሞቹ የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ ምሁራን ወጣቶች እየተሳተፋበት ሲሆን የሀገረ መንግስት ግንባታና የወጣቱ ሚና በሚል ርዕስ የተሰናዳ መሆኑ…