Fana: At a Speed of Life!

የጎርጎራ፣ወንጪና የኮይሻ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ተጨማሪ የቱሪዝም ምርትና አገልግሎት እንዲኖራት በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነቷን የሚጨምር ነው –…

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ፤ወንጪና የኮይሻ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ተጨማሪ የቱሪዝም ምርትና አገልግሎት እንዲኖራት በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነቷን የሚጨምር መሆኑን የኢትዮጵያ የቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር ገለፀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ፓርላማ አባል ክሪስሶላ ዛቻሮፖሉ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም፣ ሉክሰምበርግ እና የአውሮፓ ህብረት ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ፓርላማ የልማት ሐብት ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር እና የጋራ የፓርላማ ልዑክ ክሪስሶላ ዛቻሮፖሉ ጋር ተወያዩ፡፡…

በመተከል ዞን በዜጎች ላይ ጥቃት በፈፀሙ ታጣቂዎች ላይ በተወሰደው እርምጃ በርካቶች መደምሰሳቸውን ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በዜጎች ላይ ጥቃት በፈፀሙ ታጣቂዎች ላይ በተወሰደው እርምጃ በርካቶች መደምሰሳቸውን በፌዴራል መንግስት የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ሃይል አስታወቀ። በዞኑ ሁሉም ወረዳዎችና ቀበሌዎች የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉም…

በምርጫ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ለፌደራል እና ክልል የፍትሕ ተቋማት ባለሙያዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ለፌደራል እና ክልል የፍትሕ ተቋማት ባለሙያዎች እና አመራሮች ሥልጠና እየተሰጠ መሆኑን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። በዚህ ሥልጠና ላይ በዋናነት በምርጫ ወቅት በወንጀል የሚያስጠይቁ ተግባራት እና የምርመራ እንዲሁም…

አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ በታንዛኒያ ከሱዳን ኤምባሲ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫውን ታንዛኒያ ካደረገው የሱዳን ኤምባሲ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የፌደራል መንግስት በክልሉ ህግ የማስከበር ስራ ለመስራት መገደዱን አስታውሰው ስለ ህግ ማስከበር ስራው…

ቱርካውያን አትሌቶች ለቶኪያ ኦሊምፒክ በኢትዮጵያ ልምምድ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርካውያን አትሌቶች ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ሚኒማ ለሟሟላት በኢትዮጵያ በከፍታማነታቸው ከሚጠቀሱት ቦታዎች መካከል አንዱ በሆነው ሱሉልታ ልምምድ እያደረጉ ነው። አትሌቶቹ ለቶኪዮ ማራቶን እና ለ3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ሩጫ የሚያስፈልጋቸው ሚኒማ ለሟሟላት…

በ178 ሚሊየን ብር የተገነባው የኮምቦልቻ አጠቃላይ ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ በ178 ሚሊየን ብር የተገነባው የኮምቦልቻ አጠቃላይ ሆስፒታል ተመርቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነ። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የጤና ሚኒስትር ዶክተር…