በሐዋሳ ከተማ ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ሥራ ገቡ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ ባለፉት 6 ወራት ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 22 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደ ሥራ መግባታቸውን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ።
በከተማዋ ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ እና በመስኩ…